አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት የሚውል ጥራቱን የጠበቀ 00 ጠጠር፣01 ጠጠር፣02 ጠጠር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Aser-Constraction-logo

Overview

 • Category : Construction Raw Materials
 • Posted Date : 10/26/2021
 • Phone Number : 0116620357
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/06/2021

Description

ቀን፡ 17/02/2014 ዓ/ም

  የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡ ለዚሁ አገልግሎት የሚውል ጥራቱን የጠበቀ 00 ጠጠር፣01 ጠጠር፣02 ጠጠር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ይህንን ምርት ማቅረብ የምትችሉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 1. አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት የሚያሳይ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ፣
 2. ጥራት ያለውን ጠጠር ለድርጅቱ በበቂ ሁኔታ ማቅረብ የሚችሉ፣
 • ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከላይ የተገለፁትን ቅድመ ሁኔታዎችን የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በኩባንያው ዋና መ/ቤት የግዥ መምሪያ ቢሮ በመውሰድ መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጧቱ 2፡00-6፡00 እና ከሰዓት ከ7፡00-11፡00 ድረስ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው ጥቅምት 26 ቀን 2014 ከቀኑ 9፡00 የሚዘጋና ጨረታው በዚያው ቀን ጥቅምት 26/2014 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
 • ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ላይ ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውን፣ ፊርማቸውን እና የድርጅታቻውን ማህተም ማስፈር አለባቸው፣
 • ድርጅቱ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡

ከቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል  ወደ መገናኛ በሚወሰደው  መንገድ ከሜጋ ቀለም ፋብሪካ ጀርባ

ስልክ ቁጥር   ፡- 0116-62-03-57

 ፋክስ       ፡- 0116-18-94-85

ፖ.ሣ.ቁ         ፡- 5564

Send me an email when this category has been updated