ሆራይዘን ፕላንቴሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሸገር ዳቦ ማምረቻ

horizon-plantation-reportertenders-logo

Overview

  • Category : Machinery Purchase
  • Posted Date : 10/27/2021
  • Phone Number : 0114626180
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/04/2021

Description

ሆራይዘን ፕላንቴሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ሸገር ዳቦ ማምረቻ

 

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽን ኃ/የተ/የግ/ማ ሸገር ዳቦ ማምረቻ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን ማለትም ፉሩሽካ፣ ፉሩሽኬሎ ፣ እንቅጥቃጭ፣ ገለባ(አነስተኛ መጠን እህል ያለው) ፣ንፁህ ገለባ፣ አፈሪቻ(አቧራ) ፣ ፊልትሮ ዱቄት ፣ የተሰባበረ ዳቦ እና ጠቅም ላይ የዋለ ከረጢት (ማዳበሪያ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁ በሙሉ ፡-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈላችሁና የንግድ ፍቃድ ያሳደሳችሁ
  2. ቫት ተመዝጋቢዎች የሆናችሁ ድርጅቶች በጨረታው ላይ እንድትሳተፉ እየጋበ፤ ለእያንዳንዱ ተረፈ ምርት በተናጠል የምትገዙበትን የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከተገለፀበት እለት ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ ዘውትር በስራ ሰአት ማረሚያ ቤት ሳይደርስ በሚገኘው ፋብሪካችን በአካል በመቅረብ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውለን፡፡

ጨረታው የጨረታ መግቢያ ካበቃበት ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ላይ ተጫራቾች /ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም የተጫራቾች መከፈቻ ዕለትና ሰአት አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያግድም፡፡

ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስረከቢያ የሚመለስ 10000.00(አስር ሺ) በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን  በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር +251 114626116   /   +251 114626180  ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Send me an email when this category has been updated