ኤሌሞ ቂልጡ የቤቶች ግንባታ ኃ.የተ.የህብረት ሥራ ማህበር የ2013 ዓ.ም. የሥራ ዘመን የኦዲት ባለሙያዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 10/28/2021
  • Phone Number : 0917072702
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/28/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ማህበራችን ኤሌሞ ቂልጡ የቤቶች ግንባታ ኃ.የተ.የህብረት ሥራ ማህበር የ2013 ዓ.ም. የሥራ ዘመን በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር እና ዓመታዊ ትርፍ ለአባላቶች ማካፈል ስለሚፈልግ ህጋዊ ፍቃድ እንዲሁም የ2014 ዓ.ም. የንግድ ፍቃድ ያላችሁ የኦዲት ባለሙያዎች በአዳማ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 137 በግንባር በመገኘት ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን፡፡

መስፈርቱ

  1. የ2014 ዓ.ም. ንግድ ፍቃድ ያሳደሰ
  2. በሞያው ለረጅም ዓመት የሠራ
  3. የዓመቱን ሂሳብ እንዲሁም የዓመታዊ ትርፍ ለአባላቱ ለማካፈል በ30 ቀናት ውስጥ ሰርቶ ለማስረከብ ፍቃደኛ የሆነ፡፡
  4. የዓመቱን ሂሳብ እንዲሁም የዓመታዊ ትርፍ ክፍፍል በእንግሊዘኛ እና በኦሮሚኛ ሪፖርት ማድረግ የሚችል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0917 07 27 02 መደወል ይችላሉ፡፡

ድርጅቱ

Send me an email when this category has been updated