ፎረም ኦፍ ፌደሬሽንስ የሚባል ግብረሰናይ ድርጅት ከዚህ በታች የተመለከተውን ከታክስ ነፃ የተገዛ የመስክ መኪና የጨረታ መነሻ ዋጋ 2,000,000 ብር ሆኖ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

forum-of-federations-ethiopia-logo

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 10/29/2021
  • Phone Number : 0911648971
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/12/2021

Description

የሚሸጥ መኪና

ፎረም ኦፍ ፌደሬሽንስ የሚባል ግብረሰናይ ድርጅት ከዚህ በታች የተመለከተውን ከታክስ ነፃ የተገዛ የመስክ መኪና የጨረታ መነሻ ዋጋ 2,000,000 ብር ሆኖ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዓይነት – ቶዮታ ፎርቹነር ፤ በጣም ጥሩ

ሞዴል – የመስክ LNA50L – NKMSEN

የተመረተበት ዓመት – 2009 እንደ አውሮፓ አቆጣጠር

ጉልበት – 2986 ሲሲ

ነዳጅ – ናፍጣ

ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይገባቸዋል

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 60,000 ሺ ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ፤ በፎረም ኦፍ ፌደሬሽንስ ስም የተዘጋጀ ፤ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ FBE ግቢ በሚገኘው ቢሮ አብረው ማቅረብ አለባቸው፡፡

የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በድርጅቱ ፅ/ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጥቅምት 29 ቀን እስከ ኅዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ማስገባት ይቻላል፡፡ የሚገዙበትን ዋጋ በግልፅ በቁጥር እና በፊደል መፃፍ ያስፈልጋል፡፡

ጨረታው ኅዳር 3 ቀን 2014 ዓ.ም በአራት ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ጨረታው ሲከፈት እንዲገኙ ተጋብዘዋል፡፡

የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉውን ከፍሎ መኪናውን ይረከባል፡፡

በመንግስት የሚፈለግ ማንኛውም ዓይነት ታክስ እና ሌላ ክፍያ አሸናፊው ይከፍላል፡፡

ተጫራቾች ከጥቅምት 23 ቀን ጀምሮ መኪናውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ FBE ግቢ ፤ አስቀድሞ በስልክ ቁጥር 0911648971 / 0911242281 / 0911891716 በመደወል ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት መመልከት ይችላሉ፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መሰረዝ ይችላል፡፡

Send me an email when this category has been updated