አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

addis-microfinance-logo

Overview

  • Category : House & Building Foreclosure
  • Posted Date : 10/29/2021
  • Phone Number : 0111262233
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/19/2021

Description

   የሐራጅ መስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ከአዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የዋስ ስም ቅርንጫፍ የሰሌዳ  ቁጥር የመኪናው ዓይነት መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚካሄድበት ምርመራ
   ቀን   ሰዓት
1 ሣራ አበራ ሣራ አበራ አ/ከተማ ክ/ከ ወ 6 03-A30033 አ.አ D4D HILUX 750,000 9/03/2014 ከጠዋቱ 4.00 ለመጀመሪያ ጊዜ
2 ብሩክ አበበ ብሩክ አበበ መገናኛ 02-04102 አ.አ ቶዮታ አዉቶሞቢል 380,000 9/03/2014 ከጠዋቱ 4.00 ለመጀመሪያ ጊዜ
3 ዘይነባ ወርቁ አቡበክር ወርቁ ጉለሌ ወ.10 02- A38225 አ.አ ያሪስ 500,000 9/03/2014 ከጠዋቱ 4.00 ለመጀመሪያ ጊዜ
4 አዳነች ስሩር አዳነች ስሩር አራዳ 03-12891 አ.አ አይሱዙ 60,000 9/03/2014 ከጠዋቱ 4.00 በድርድር
5 ጤኑ አበራ ጤኑ አበራ አ/ቃ ወ 6 02- 74501 አ.አ DX 230,000 9/03/2014 ከጠዋቱ 4.00 ለመጀመሪያ ጊዜ
6 አዳነ ወርቅጥላ መስከረም ሰብስቤ አራዳ 02- A54560 አ.አ ስማርት 180,000 10/03/2014 ከጠዋቱ 4.00 በድጋሚ
7 ገነት በየነ ብስራት ሲሳይ አራዳ 02-69371 አ.አ ዶችያ 70,000 10/03/2014 ከጠዋቱ 4.00 በድርድር
8 እንዳሸት ወርቁ ብሩክ ጎቶይቶም መሳለሚያ 02- A28701 አ.አ ሚስትቡሺ 600,000 10/03/2014 ከጠዋቱ 4.00 ለመጀመሪያ ጊዜ
9 ፀጋዬ ዳባ ፀጋዬ ዳባ መገናኛ 02- A48529 አ.አ ቶዮታ የመስክ 1,300,000 10/03/2014 ከጠዋቱ 4.00 ለመጀመሪያ ጊዜ
10 አዳነ ልሳኑ እስከዳር ተክሉ መገናኛ 02- A00093 አ.አ ቪትስ 500,000 10/03/2014 ከጠዋቱ 4.00 ለመጀመሪያ ጊዜ
      

ማሳሰቢያ ፡-1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የመኪናውን ሐራጅ መነሻ ዋጋ¼ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/  በማስያዝ መጫረት ይችላል ፡፡

2.አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታዉን ማሸነፉቸዉን በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም ፡፡

3.ሐራጅ የሚካሄደው ቸርቸር ጎዳና ኤሌክትሪክ ህንጻ አጠገብ በሚገኘው በተቋሙ ዋናው መ/ቤት ህንጻ 7ኛ ፎቅ የሚገኘዉ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡

4.የተጠቀሱትን የተሸከርካሪው ሁኔታ ተሸከርካሪው በሚገኝበት ቦታ ቸርቸር ጎዳና ኤሌክትሪክ ህንጻ አጠገብ በሚገኘው በተቋሙ ዋናው መ/ቤት ህንጻ ገቢ ከሽያጩ ቀን ቀደም ብሎ ባሉት ቀናት እሮብና አርብ በስራ ስዓት በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡

5.ተራ ቁጥር 4 የተጠቀሰዉ ተሽከሪካሪ የተሸከርካሪዉን ሁኔታ ለማየት ተቋሙን ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይቻላል፡፡

6.ተራ ቁጥር 3 ላይ የተጠቀሰዉ ተሽከርካሪ  እስከ ሰኔ 2012 ዓ.ም ድረስ 6,895.70 /ስድስት ሺ ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ከ70/100/ ከመንግስት የሚፈለግ ግብር አለበት፡፡

7.ተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰዉ ተሽከርካሪ  እስከ ሐምሌ 2013 ዓ.ም ድረስ 539,107.31/አምስት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ አንድ መቶ ሰባት ከ31/100/ከመንግስት የሚፈለግ ግብር አለበት፡፡

8.ከተሸከርካሪዎቹ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፤የቦሎ ክፍያ እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡

9.በጨረታዉ ቀን የንብረቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሉ በመገኝት ጨረታዉን መከታተል ይችላሉ ባይገኙም ጨረታዉ ይካሄዳል፡፡

10.ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11.ለጨረታዉ ሲቀርቡ ለኮቪድ-19 መከላከያ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ መጠቀምና ርቀቶን መጠበቅ ከተጫራች ይጠበቃል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-1-262233 ወይም 011-1-263447 በመደወል ወይም በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ሕግ ክፍል በግንባር ቀርቦ መጠየቅ  ይቻላል፡፡                     

                   አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ

Send me an email when this category has been updated