የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኢንሳ 11-08B ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Electric Light Fitings ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል
Overview
- Category : Electrical Equipment & Accessories
- Posted Date : 10/29/2021
- Phone Number : 0118402934
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/16/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ፡-
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኢንሳ 11-08B ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል፡-
- Electric Light Fitings ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል:-
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የንግድ ምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ፕሮጀክት ግብአት አቅርቦትና አስተዳደር ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው እቃዎች በተጠቀሰው ብዛት /Quantity/ መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቶች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 6 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ስዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡
ጨረታው ህዳር 6 ቀን 2014 ከቀኑ 4፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ
- ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ኘሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኢንሳ 11-08 ኘሮጀክት
የቀጥታ ስልክ ቁጥር ዐ118-4ዐ-28-07/ 0118-40-29-34
ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አጠገብ