የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ እያስገነባ በሚገኘው ኢንሳ 11-08B ፕሮጀክት ውስጥ የሚገኝ ስብርባሪ ግራናይት ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ያገለገሉ የዘይት በርሜሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Other Sale
- Posted Date : 10/29/2021
- Phone Number : 0118402807
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/13/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ፡-
ድርጅታችን የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ እያስገነባ በሚገኘው ኢንሳ 11-08B ፕሮጀክት ውስጥ የሚገኝ ስብርባሪ ግራናይት ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ያገለገሉ የዘይት በርሜሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- በመሆኑም ተጫራቾች
- ስብርባሪ ግራናይቱን የሚገዙበትን የ1 ሜትር ኩብ ዋጋ
- ቁርጥራጭ ብረታ ብረቱን የሚገዙበትን የ1 ኪ.ግ ዋጋ
አንድ የዘይት በርሜል የሚገዙበትን ዋጋ በመግለፅ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ከዛሬ ጥቅምት 22 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ህዳር 3 ቀን 2014 በስራ ስዓት ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል ጎን በሚገኘው በፕሮጀክቱ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው ህዳር 3 ቀን 2014 ዓ.ም በ4፡00 ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት ይሆናል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡-
- የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ህጋዊ ንግድ ፈቃድ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው ማስከበሪያ CPO ብር 5000.00 /አምስት ሺህ ብር/ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው ወጥነት እንዲኖረው ለዚሁ የተዘጋጀውን ሰነድ በመውሰድ ዋጋ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አጠገብ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር ዐ118-4ዐ-28-07
ድርጅቱ