የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን/የተመለከቱትን ንብረት/ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo-13

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 10/29/2021
 • Phone Number : 0115574646
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/02/2021

Description

   የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን/የተመለከቱትን ንብረት/ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

 

 

ተ.

 

የተበዳሪው ስም

 

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

የመያዣ ንብረቱ መለያ

 

 

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት
     

         አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/

የባለቤትነት መታወቂያ ቁጥር

የይዞታው

ስፋት

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት  

ቀን

 

ሰዓት

1 ይበል ኢንደስትሪያል ኃ/የተ/የግል ማህበር ተበዳሪው ቡራዩ ታጠቅ ኢንዱስትሪ ዞን Bur/inv/134/2000 150,000 ካ.ሜ የማግኒዢየም ቦርድ ማምረቻ ፋብሪካ

እና ማሽነሪዎች

ፋብሪከ

342,692,679.87

ማሽነሪው

18,454,366.22

በአጠቃላይ ግምት

ብር 361,147,046.87

 

22/03/2014 ዓ.ም

ጠዋት

3፡30-5፡30

ሰአት

 

2

 

አቶ አብርሃ አባይ

 

ተበዳሪዋ

 

ሱማሌ ዞን

 

X/M/D/C/28/375

 

1000 ሄር

 

በሶማሌ ዞን ሼበሌ ወረዳ የሚገኝ የለማ የእርሻ መሬት እና የመስኖ እርሻ

 

38,542,211.87

 

22/03/2014 ዓ.ም

ከሰአት

7፡30-9፡00

ሰአት

3  

ዘለቀ አግሪካልቸራል እና ሜካናይዜሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር

 

ተበዳሪው

 

ቤንሻንጉል ጉምዝ

 

 

7494 ሄር

በቤንሻንጉል ጉምዝ ዳንጉር ወረዳ የሚገኝ የእርሻ  ለኢንቨስትመነት ተግባር የሚውል የገጠርመሬት

 

 

8,334,707.00

 

 

23/03/2014 ዓ.ም

ጠዋት

3፡30-5፡30

ሰአት

 

4

 

ወ/ይ ሃወኒ አሸናፊ ደያሳ

 

ተበዳሪው

 

አዳማ ከተማ/አዱላላ ሃጤ ቀበሌ

 

WLEN/4008

 

10000 M2

 

የፋብሪካ  ህንጻ

 

33,951,259.41

 

 

23/03/2014 ዓ.ም

     ከሰአት

7፡30-9፡00

ሰአት

 

5

 

ወ/ሮ ሕይወት ደነቀ

 

ተበዳሪዋ

 

ሻሸመኔ  ከተማ

 

4923

 

200 ካ.ሜ

 

መኖሪያ ቤት

 

574,480.65

 

22/03/2014 ዓ.ም

ጠዋት

3፡030-5፡30

ሰአት

በመሆኑም

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዥ መጫረት ይችላል፡፡
 2. ሐራጁ 5ኛ ተራ ቁጥር ላይ ከተገለፀው ንብረት ውጪ ሌሎቹ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዛጉዌ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የሰራተኞች ክበብ ውስጥ የሚከናወን  ይሆናል፡፡
 3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
 4. የጨረታ አሸናፊ በሽያጩ ገንዘብ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚታብ ከሆነ ታሶቦ ይከፍላል፡፡
 5. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች  ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 6. ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 ላይ የቀረቡትን ንብረቶች ተጫርቶ ያሸነፈና ከፊል ብድር መውሰድ ለሚፈልግ ተጫራች ባንኩ ከፊል ብድር ሊፈቅድ ይችላል፡፡ ሆኖም ብድሩ የሚፈቀደው ባንኩ የሚጠይቀውን ማንኛውንም የብድር መስፈርት ለሚያሟላ ብቻ ነው፡፡
 7. በተራ ቁጥር 5 ላይ የተጠቀሰውን መኖሪያ ቤት ሐራጅ የሚከናወነው ንብረቱ በሚገኝበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ጊቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
 8. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
 9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡