ትራኮን ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡

Tracon-Trading-Logo-2

Overview

 • Category : Vehicle Sale
 • Posted Date : 10/30/2021
 • Phone Number : 0989098625
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/12/2021

Description

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ  የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር፡25/2021/13

ድርጅታችን ትራኮን ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልታችሁ  እንድትወዳደሩ  ይጋብዛል፡፡

 1. ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚገለፅ መታወቂያ ኮፒ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 2. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ተሽከርካሪዎች የሚረክቡበትን ጊዜ በዋጋ ማቅረቢያ ላይ መሙላት አለባቸው፡፡
 3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) የጠቅላላውን 2% (ሁለት ከመቶ) በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 4. የጨረታውን ዶክሜንት ከትራኮን ትሬዲንግ ዋናው ቢሮ ከጥቅምት 22/2014 ዓ.ም ጀምሮ ብር 100 በመክፈል መውሰድ የሚቻል ሲሆን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ፖስታ እስከ ህዳር 2/2014 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 (ስምንት ሰዓት) ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
 5. ጨረታው ህዳር 2/2014 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 (ስምንት ሰአት ከሰላሳ) በትራኮን ትሬዲንግ ዋናው ቢሮ 4ኛ ፎቅ በድርጅቱ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል፡፡
 6. ተጨራቾች ተሽከርካሪዎችን በአካል ማየት ይችላሉ ፡፡
 7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ

ጀሞ 3- ወደ ቻይና መንገድ ገባ ብሎ

ትራኮን ትሬዲንግ ዋናው ቢሮ

ሞባይል ፡09 89 09 86 25/09 30 01 42 72

Send me an email when this category has been updated