ሜኖናይት ኢኮኖሚክ ዴቨሎፕመንት አሶስየትስ /ሚዳ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Machinery Purchase
  • Posted Date : 11/03/2021
  • E-mail : vacancy.ethiopia@meda.org.
  • Phone Number : 0114705902
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/16/2021

Description

ድርጅታችን ሜኖናይት ኢኮኖሚክ ዴቨሎፕመንት አሶስየትስ /ሚዳ/መንግስታዊ ያልሆነና ለትርፍ ያልተቋቋመ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ሲሆን በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ተንቀሳቅሶ የሚሰራ ሲሆን በአዲስ አበባም ዋና ቢሮው ይገኛል፡፡

ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሣሪያዎች መግዛት የሚፈልግ በመሆኑ ለ2ዐ12 ዓም ታደሰ የንግድ ፈቃድ  እና ቫት ወይም ቲኦቲ (TOT) ተመዝጋቢነቱን የሚያሳይ ሰርተፌኬት የሚያሟሉ አቅራቢዎች የዝርዝር እቃዎቹን ዋጋ እስከ ጥቅምት ……….ቀን 2ዐ14 ዓ/ም ድረስ በሚከተለው የኢሜል አድራሻ vacancy.ethiopia@meda.org.  ወይም አዲስ አበባ የሚገኘው የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ማቅረብ ይችላሉ፡፡  በተጨማሪም በባሕርዳር ቀበሌ 13 ከትምህርት ቢሮ ጀርባ በሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በአካል የዋጋውን ዝርዝር ማቅረብ ይችላሉ፡፡  ለተጨማሪ ማብራሪያ በ+251114705902/+251114706039/+251114705945 ወይም +251583206489 መደወል ይቻላል፡፡

No Type of Material Specification Unit Quantity Unit Price in Birr Total Cost
1  Ultra-sonic drill Machine USA Galaxy diamond wheel ( motor-220v/3500,min drilling, 0.1mm,max -100,size L540MMXw500MXh1500M,WEIGHT 110Kg) No 3    
2 Diamond grinding wheel 6″  fine 80 grit (diamond pacific-USA) Pcs 12    
3 Diamond grinding wheel 6″  fine 180 grid (diamond pacific-USA) Pcs 12    
4 Nova wheel 6″ x1/2  280 grit (diamond pacific-USA) Pcs 12    
5 Nova wheel 6″ x1/2  600 grit (diamond pacific-USA) Pcs 12    
6 Nova wheel 6″ x1/2  1200 grit (diamond pacific-USA) Pcs 12    
7 Nova wheel 6″ x1/2  3000 grit (diamond pacific-USA) Pcs 12    
8 Diamond grinding wheel 7-5/8×2″  fine 80 grit (diamond pacific-USA) Pcs 9    
9 Diamond grinding wheel 7-5/8×2″  fine 180 grit (diamond pacific-USA) Pcs 9    
10 Nova wheel 7-5/8×2″  280 grit (diamond pacific-USA) Pcs 12    
11 Nova wheel 7-5/8×2″  600 grit (diamond pacific-USA) Pcs 12    
12 Nova wheel 7-5/8×2″  1200 grit (diamond pacific-USA) Pcs 12    
13 Nova wheel 7-5/8×2″  3000 grit (diamond pacific-USA) Pcs 12    
14 Red blade 6″ No specification Pcs 15    
15 Red blade 8″ No specification Pcs 15    
16 Red blade 10″ No specification Pcs 15