የእሸት ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 13ኛ መደበኛ እና 6ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ

Announcement
Ye-Eshet-Microfinance

Overview

 • Category : Announcement
 • Posted Date : 11/03/2021
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/17/2021

Description

የእሸት ማይክሮ ፋይናንስ .

የባለአክሲዮኖች 13 መደበኛ እና 6 ድንገተኛ  ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ

የእሸት ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 13ኛ መደበኛ እና 6ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 18 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 02  ቆሬ አደባባይ በሚገኘው ኤሊግል ሆተል አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም የአሸት ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና ቦታ በጉባኤው ላይ አንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡ የዕለቱ የስብሰባ አጀንዳዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡

12 መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች

 1. ድምፅ ቆጣሪዎች መሰየምና ማፅደቅ
 2. የዕለቱን አጀንዳዎች ማፅደቅ
 3. አ.ኤ.አ የዳይሪክተሮች ቦርድ ሪፖርት ማድመጥና እና ተወያይቶ ማፅደቅ.
 4. አ.ኤ.አ 2020/2021 የውጭ ኦዲተሮችን ሪፖርት ማድመጥና ማፅደቅ
 5. የውጭ ኦዲተር መቅጠር እና አበሉን መወሰን
 6. የዳይረክሮች ቦርድን አበል መወሰን
 7. የጉባኤውን ቃለጉባኤ ማፅደቅ

6 ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጃንዳዎች

 1. ድምፅ ቆጣሪዎች መሰየምና ማፅደቅ
 2. የዕለቱን አጀንዳ ማፅደቅ
 3. የማህበሩን ካፒታል ማሳደግ
 4. የማህበሩ መተዳደሪያ መመሥረቻ ፅሁፍ ማማሻሻያ
 5. የጉባኤውን ቃለጉባኤ ማፅደቅ

ማሳሰቢያ

በጉባኤው ላይ በአካል መገኘት ለማትችሉ ባለአክሲዮኖች ከስብሰባው ዕለት ሶስት ቀናት ቀደም ብሎ አዲስ አበባ  በሚገኝው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በመቅረብ ተቋሙ ባዘጋጀው  የውክልና ቅፅ  በመሙላት  ወይም አግባብ ካለው ከፊደራል ወይም ከክልል የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጅንስ  ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ እና ድምፅ ለመስጠት የሚያስችል ህጋዊ የውክልና ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ተወካዮች በስብሰባው ላይ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እእንገልፃለን፡፡

ገባኤው ተወያይቶ የሚያሳልፋቸው ውሳኔዎች ባልተገኙ አባላት ላይ የፀና ይሆናል፡፡

የተቋሙ የዳይሬክተሮች ቦርድ

Send me an email when this category has been updated