የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ብልሽት ያጋጠማቸው የተለያዩ አይነት ኮምተውተሮች፣ ፕሪንተሮችና ፕሉተሮችን የጥገናና እድሳት ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-1

Overview

  • Category : Office Machine and Computers
  • Posted Date : 11/06/2021
  • Phone Number : 0118960626
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/12/2021

Description

የኮምፒውተርና የኤሌክትሮኒክ እቃዎች የጥገና ስራ ማስታወቂያ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ብልሽት ያጋጠማቸው የተለያዩ አይነት ኮምተውተሮች፣ ፕሪንተሮችና ፕሉተሮችን የጥገናና እድሳት ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፊኬት እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው የታክስ ክሪላንስ ማቅረብ የሚችሉ  ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች የተገለጹት እቃዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ ብልሽታውን በመፈተሽ የሚያስፈልጋቸውን የቀለሞች፣ የመለዋወጫ እቃዎች ዋጋ እና የአገልግሎት (የጉልበት) ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ የዋጋ ማቅረቢያ ተሞልቶ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት

ወሎ ሰፈር አምባሰል ንግድ ስራዎች ህንጻ ፊት ለፊት ብራና ማተሚያ ድርጅት

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118960626/29/32

ተ.ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት
1 HP Design Jet T380 በቁጥር 1
2 HP Design Jet 510 // 1
3 HP Design Jet 500 // 1
4 HP LaserJet Pro 400 // 1
5 DELL Optiplex 5050 (Core i7) // 2
6 HP ProDek 490 G3 (Core i7) // 4
7 HP ProDek 490 G2 (Core i7) // 2
8 DELL Optiplex 7010 (Core i7) // 3
9 DELL Optiplex 3020 (Core i7) // 1