ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ
Overview
- Category : Announcement
- Posted Date : 11/08/2021
- Source : Reporter
- Closing Date : 12/11/2021
Description
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ
ተቋማችን 22ኛ የባለአክሲዮኖች አመታዊ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጉባኤ ታህሳስ 1 ቀን 2014 ዓ.ም.(እ.ኤ.አ ዲሴምበር 10, 2021) ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው ሳሮማሪያ ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ በመሆኑ ባለአክሲዮኖች በተጠቀሰው ቀን ቦታና ሰዓት እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡
- የመደበኛ ጉባኤ አጀንዳዎች፤
1.1 የጉባኤውን አጀንዳ ማፅደቅ፣
1.2 እስከ ጉባኤው ቀን ድረስ የተደረጉትን የአክሲዮን ዝውውሮችን ሪፖርት ሰምቶ ማፅደቅ፣
1.3 እ.ኤ.አ የ2020-2021 የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርት ተወያይቶ ማፅደቅ፣
1.4 የእ.ኤ.አ የ2020/2021 የሒሣብ ዘመን የተጣራ ትርፍ አደላደል ላይ ከቦርዱ የቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ ተወያይቶ ማፅደቅ፣
1.5 እ.ኤ.አ የ2020-2021 የውጭ ኦዲተር ሪፖርት ተወያይቶ ማፅደቅ፣
1.6 የውጭ ኦዲተር መሾምና የሥራ ዋጋቸውን መወሰን፣
1.7 የዕለቱን ቃለጉባኤ ማፅደቅ፣
- ማሳሰቢያ፣
- በጉባኤው ላይ ለመሳተፍ ኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመከላከል የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባወጣው መመሪያ መሰረት የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል /ማስክ/ ማድረግና ሌሎችንም የጥንቃቄ እርምጃዎችን መከተል ይገባል፡፡
- ባለአክሲዮኖች የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፖስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ ይዘው እንዲቀርቡ፡፡
- በውክልና በስብሰባው ላይ ለመገኘትየሚፈልጉ ስልጣን ባለው የመንግስት አካል የተሰጠ የውክልና ሰነድ ይዘው መምጣትይኖርባቸዋል፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
የዳይሬክተሮች ቦርድ