የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ሥልጣንና ኃላፊነት መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የብድር መያዣ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo-2

Overview

  • Category : House & Building Foreclosure
  • Posted Date : 11/10/2021
  • Phone Number : 0115574646
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/24/2021

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ሥልጣንና ኃላፊነት መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የብድር መያዣ የኮንዶሚኒየም  ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

ተ/ቁ  

የተበዳሪዉ ስም (አስያዥ)

 

የመያዣ ንብረቱ መለያና አድራሻ
ከተማ

(ክ/ከተማ)

ወረዳ የቤት ቁጥር የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር የይዞታ ስፋቱ የቤቱ ዓይነትና አገልግሎት የጨረታ መነሻ

ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወ ን በ ት
ቀን ሰዓት
1 አቶ ጌንታሁን አሰግድ ለገሠ ቢሾፍቱ 01 ቀበሌ // R-23 Me/LB/B11/R-23 66.67

ካ.ሜ

ባለ ሁለት  መኝታ

መኖሪያ ቤት

131,229.15 4/4/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00-4፡00

2 አቶ ደሳለኝ አጥናፉ ማሩ ቢሾፍቱ 01 ቀበሌ // R-13 Ge/LB/B1 79.39

ካ.ሜ

ባለ ሶስት  መኝታ

መኖሪያ ቤት

185,221.99 4/4/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00-5፡00

3 ወ/ሮ አጸደ ዱፌራ ጉተማ ቢሾፍቱ 01 ቀበሌ // R-25 Ge/LB/B2/R25 25.33

ካ.ሜ

 

እስቱዲዮ

85,604.52 4/4/2014 ዓ.ም  

ከሰአት

7፡00-8፡00

4 አቶ አንተነህ ማናዬ ገብሬ ቢሾፍቱ 01 ቀበሌ // R-18 A/LB/B17/4th /R-25 66.67

ካ.ሜ

ባለ ሁለት  መኝታ

መኖሪያ ቤት

193,629.67 4/4/2014 ዓ.ም ከሰአት

8፡00-9፡00

5 ወ/ሮ የምሥራች ዉብሸት ዘዉዴ ቢሾፍቱ 01 ቀበሌ // R-8 DA/T9/B2/R-8  

23.03

ካ.ሜ

 

እስቱዲዮ

64,366.14 5/4/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00-4፡00

6 አቶ ሰለሞን ነሲቡ መኩሪያ ቢሾፍቱ 01 ቀበሌ // R-9 Me/MI/R-9  

50.09

ካ.ሜ

ባለ አንድ  መኝታ

መኖሪያ ቤት

193,074.91 5/4/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00-5፡00

7 አቶ ዮናስ ዳቃ

ነገዎ

ቢሾፍቱ 01 ቀበሌ አደአ R-18 GE/LB/B2/R18  

66.67

ካ.ሜ

ባለ ሁለት መኝታ

መኖሪያ ቤት

279,239.11 5/4/2014 ዓ.ም ከሰአት

7፡00-8፡00

8 አቶ ተስፋዬ አበበ ከበደ ቢሾፍቱ 01 ቀበሌ // R-16 DA/MI/B14 /R10 50.09 ካ.ሜ ባለ አንድ መኝታ

መኖሪያ ቤት

126,577.10 5/4/2014 ዓ.ም ከሰአት

8፡00-9፡00

9 ወ/ሮ አስቴር በቀለ ሶሪ ቢሾፍቱ 01 ቀበሌ // R-11 DA/MI/B16/R11 53.76 ካ.ሜ ባለ አንድ መኝታ

መኖሪያ ቤት

140,876.21 6/4/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00-4፡00

10 አቶ ሰለሞን ማሞ ገ/ማርያም ቢሾፍቱ 01 ቀበሌ // R-15 DA/MI/B14/ R-15  

42.61

ካ.ሜ

ባለ አንድ  መኝታ

መኖሪያ ቤት

180,110.20 6/4/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00-5፡00

11 አቶ ለማ ገመቹ ዋቅከኔ ቢሾፍቱ 01 ቀበሌ // R-11 Ge/LB/B5/B5/R-11  

53.76

ካ.ሜ

ባለ አንድ መኝታ

መኖሪያ ቤት

194,183.65 6/4/2014 ዓ.ም ከሰአት

7፡00-8፡00

12 አቶ ጉታ ደገፋ ኢረና ቢሾፍቱ 01 ቀበሌ // R-30 ME/MI/B6/4th /R-30  

50.09

ካ.ሜ

ባለ አንድ መኝታ

መኖሪያ ቤት

199,146.62 6/4/2014 ዓ.ም ከሰአት

8፡00-9፡00

13 አቶ ገሠሠ አምደወርቅ ዓሊ ቢሾፍቱ 01 ቀበሌ // R-13 CH/MI/B5/R-13  

29.03

ካ.ሜ

 

እስቱዲዮ

65,188.10 7/4/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00-4፡00

14 ወ/ሮ ከታርነሽ አርጋዉ ሲማ

 

 

ሰበታ ሰበታ አዋስ Act 248 ሰ/ኮ/0612/05 50.09 ካ.ሜ  

ባለአንድ መኝታ መኖሪያ

ቤት

137,924.59 7/4/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00-5፡00

15 አቶ ሽለመ ኑሮ በዳዳ ወሊሶ ወሊሶ MD-059 W/MD/727/2000 28.75 ካ.ሜ  

ንግድ ቤት

88,646.95 7/4/2014 ዓ.ም ጠዋት

7፡00-8፡00

16 አቶ እስማኤል ደገፋ ጉተማ አአ ኮ/ቀ ወ/3

 

ካራ ቆሬ B26/3 ኮ/ቀ/ፕሮ/14/1/8/16771/00 50.12

ካ.ሜ

 

ንግድ ቤት

167,913.49 7/4/2014 ዓ.ም ከሰአት

8፡00-9፡00

17 አቶ ዋቅጂራ አዱኛ ገመቹ አአ ቦ/ክ ቦሌ አራብሳ 412/08 ቦ/አራ/11/105/4/10/16646/00 40.51

ካ.ሜ

 

ንግድ ቤት

111,325.89 8/4/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00-4፡00

18 ባህሩ ጋረደዉ ወ/አማኑኤል አአ ቦ/ክ ቦሌ አራብሳ B1/06 ቦሌ/አራ/11/106/4/29/17183/00 58.84 ካ.ሜ  

ንግድ ቤት

420,742.46 8/4/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00-5፡00

ማስታወሻ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ 1/4ኛውን በተረጋገጠ የባንክ ክፍያ ማዘዥ (CPO) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስም በማሰራት መጫረት ይችላል፡፡
  2. ሐራጁ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው  የባንኩ የሰራተኞች ክበብ ውስጥ ይካሔዳል፡፡
  3. ለጨረታ የቀረቡ ይዞታዎችን ለመጎብኘት የሚፈልጉ አካላት ይዞታዎቹን በተመለከተው አድራሻቸው መሰረት መጎብኘት ይቻላል ፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት እለት ጀምሮ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ በ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን፤ ሆኖም በእነዚህ ቀናት የሽያጩን ገንዘብ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበርያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
  5. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆለታ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ