ኖህ ሪል አስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር አፓርትመንት ክፍያ ያላጠናቀቁ ደንበኞች የተሰጠ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ

Announcement
Noah-real-state-plc-logo

Overview

 • Category : Announcement
 • Posted Date : 11/10/2021
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/30/2021

Description

ኖህ ሪል አስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር አፓርትመንት

ክፍያ ያላጠናቀቁ ደንበኞች የተሰጠ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ

ኩባንያችን ኖህ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሚሰራቸው የመኖሪያ አፓርትመንቶች መካከል ቦሌ የተገነቡት ወደ 142 የሚሆኑ ባለ 12 ወለል የዲፕሎማት ቤቶች ግንባታ አጠናቆ ለነዋሪዎች እያስረከበ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ኩባንያችን የሚፈለግበትን ማናቸውም ግዴታ ፈፅሞ ቤቶቹን ለደንበኞች ያስረከበ ቢሆንም ጥቂት ደንበኞቻችን ግን የሚፈለግባችሁን ክፍያ አጠናቃችሁ ቤቱን መረከብና ካርታ መውሰድ አልቻላችሁም፡፡ ከደንበኞቻችን መካከል ክፍያ እንድትፈፅሙ በሰጣችሁት አድራሻ የግል ስልክ የማስጠንቀቂያ መልዕክት በተደጋጋሚ ልናደርስ የሞከርን ቢሆንም ምንም ምላሽ ማግኘት አልቻልንም፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች ስማችሁ የተጠቀሰ ደንበኞቻችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 (በአስራ አምስት ቀናት) ውስጥ ቀሪ ክፍያችሁን ካልፈፀማችሁ በውሉ መሠረት ቀጣይ እርምጃ የምንወስድ መሆኑን በትህትና አንገልፃለን፡፡

 1. አሰፋ ንጉሴ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/2DL)
 2. ዳግማዊ እንዳለ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/3AL)
 3. ፒተር ወንዲፍራው የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/3DL)
 4. ሶሰና ማስረሻ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/4AL)
 5. ዮሐንስ አድማሱ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/4CR)
 6. ሳሜንታ ጄምስ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/4DM)
 7. ሂሊና ፣ ሬቤካ ፣ እና ኤድና ዘውዲ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/5AL)
 8. ሳሙኤል አሰፋ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/5BL)
 9. ውብእንግዳ ተስፋዬ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/5BR)
 10. አዜብ ቃላት የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/6AM)
 11. ፍሬወይን ጸሐይ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/6CM)
 12. አይቼሽ ታምሩ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/7AR)
 13. ክርስቲያን ሰይፉ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/8AR)
 14. ጌታቸው ኤፍሬም የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/8CR)
 15. ፒተር ወንዲፍራው የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/8DL)
 16. አዜብ ምህረተአብ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/9BR)
 17. ዮዲት ወልደሄር የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/9CM)
 18. አዜብ ምህረተአብ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/10BR)
 19. መሐመድ ሙክታር የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/10CR)
 20. ወንዶሰን አበበ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/10DM)
 21. ፍሬወይኒ ኪሮስ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/11BL)
 22. ጆሴፍ ፒተር ኃይሉ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/11CL)
 23. መንበረ ወ/ሰንበት እና ፍቅሬ የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/11DL)
 24. ካፕቴን ሄኖክ መኮንን የአፓርትመንት መኖሪያ ቤት መለያ ቁጥር (NRE/DA/12CM)

Send me an email when this category has been updated