ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የቪዲዮ ካሜራ ከተጓዳኝ እና ከመለዋወጫ ዕቃዉ ጋር እንዲሁም ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር እና ባንዲራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Computer Accessories
- Posted Date : 11/14/2021
- Phone Number : 0912017378
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/29/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የቪዲዮ ካሜራ ከተጓዳኝ እና ከመለዋወጫ ዕቃዉ ጋር እንዲሁም ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር እና ባንዲራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ሙሉ መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከህዳር6/.2014 ዓ.ም እስከ ህዳር 20/.2014 ዓ.ም ድረስ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መስቀል አደባባይ በሚገኘው ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመምጣት ብር 100/መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ህዳር21/2014 ዓ.ም ከቀኑ4፡00-4፡30 ድረስ ማስገባት የሚቻሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ህዳር 21/2014 ዓ.ም ከቀኑ 4፡35 በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- 0912-017378/ 0115-1516 99ላይ መደወል ይቻላል፡፡
ማዕከሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
በቀጣይ እሁድ በሚታተመዉ እትም ላይ በማዉጣት የተለመደ ትብበራችሁን አድርጉልን፡፡