የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግንባታ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
Overview
- Category : Construction Service & Maintenance
- Posted Date : 11/14/2021
- Phone Number : 0114652294
- Source : Reporter
- Closing Date : 12/09/2021
Description
የግንባታ ስራዎች የአገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2014
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግንባታ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
- የአጥር ግንባታ ስራ እና የጥበቃ ማማ ግንባታ ስራ ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆነ፣
- Rendering Plant foundation and cantliver extending civil works grade 8 & above lisnsed contractor፣
ማንኛውም ተጫራች፡-
- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው፡፡
- የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3ዐ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
- የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፣
- የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡
- ጨረታው ህዳር 30 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ ጨረታው 4፡30 የሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ11-4-65 22 94 /ዐ11 4 66 75 ዐ1 መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት