የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን አላቂ የጽዳት ዕቃዎች,የደንብ ልብሶች ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Yirgacheffe-Coffee-Farmers-Cooperative-logo

Overview

 • Category : Textiles/ Fabrics & Wearing
 • Posted Date : 11/14/2021
 • E-mail : yirgacheffe@ethionet.et 
 • Phone Number : 0114717019
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/03/2021

Description

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን

Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD

ቁጥር YCFCU/19357/14 

የጨረታ ማስታወቂያ

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 • ሎት 1 አላቂ የጽዳት ዕቃዎች
 • ሎት 2 የደንብ ልብሶች

ስለሆነም፤-

 1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ ወይም ድርጅት እና የዘመኑን የግብር ግዴታ የተወጣ፡፡
 2. ተጫራች ግለሰብ ከሆነ የሚኖርበት ቀበሌ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ያለዉ፤ማህበር ከሆነ የምዝገባ ሠርተፍኬት ከአደራጅ አካላት ማቅረብ የሚችል፡፡
 3. ተጫራቹ ዝርዝር የጨረታዉ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት ለእያንድንዱ የማይመለስ 100 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
 4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት በሰንጠረዡ ስር በተቀመጠዉ ዝርዝር መሰረት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ(P.O) ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነድ በድርጅቱ ማህተም በአንድ ፖስታ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 15 የስራ ቀናት ዉስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡
ሎት የዕቃዉ አይነት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የብር መጠን
1 አላቂ የጽዳት ዕቃዎች 5,000.00
2 የደንብ ልብሶች 5,000.00
 1. ማንኛዉም ተጫራች በጨረታ ከቀረበዉ አጭር መግለጫ(specification) ዉጪ በመሰረዝ ወይም በማሻሻል ማቅረብ እና በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት አይፈቀድም፡፡
 2. ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ የዉል ማስከበሪያ 10% ያስዛሉ፡፡
 3. ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀን 27/03/2014 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
 4. ለጨረታዉ የተያዘዉ ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታዉ ዉጤት ሲገለፅ የሚመለስ ይሆናል፡፡
 5. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

አድራሻ፡-

ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ

በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን

ስልክ፡-011 471 70 19/18/17

Physical Address:

Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA,

Next to Oromia Water Works Construction Bruea, on the road of Hana Maryam in

Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd

E-mail  yirgacheffe@ethionet.et  P.O.BOX: 122641

TEL:+251(0)114-71-70-19/18/17 FAX: +251(0)114-71-70-10

Send me an email when this category has been updated