አያት አክሲዮን ማህበር በ2014 በጀት አመት ለሚያከናውነው የግንባታ ስራዎች ለኮንክሪትና ለልስን አገልግሎት የሚውል የመተሃራና የአላጌ አሽዋ በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ayat-Real-Estate-logo-reportertenders-1

Overview

 • Category : Construction Raw Materials
 • Posted Date : 11/17/2021
 • Phone Number : 0911422783
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/30/2021

Description

የአሸዋ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

አያት አክሲዮን ማህበር በ2014 በጀት አመት ለሚያከናውነው የግንባታ ስራዎች ለኮንክሪትና ለልስን አገልግሎት የሚውል የመተሃራና የአላጌ አሽዋ በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በበጀት አመቱ በአጠቃላይ 215,946 ሜ/ኩብ ወይንም12946 ቢያጆ 16.74 ሜ/ኩብ  የመጫን አቅም ባለው ተሽከርካሪ ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለፀው የአቅርቦት ኘሮግራም መግዛት ይፈልጋል፡፡

 • በ3 ወር ብዛት 53,986.5 ሜ/ኩብ ወይንም 3,225 መኪና
 • አንድ ወር ብዛት 17,995 ሜ/ኩብ ወይንም 1,075 መኪና
 • በቀን ብዛት 719.82 ሜ/ኩብ ወይንም 43 መኪና

ከላይ በተገለፀው ኘሮግራም ማቅረብ የምትችሉ አቅራቢዎች በሙሉ  ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት ጨረታውን መካፈል የምትችሉ መሆኑን እንገለፃለን፡፡

 1. ተጫራቾች ሕጋዊ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር መክፈያ ቁጥር /Tin No/ ያላቸው እና ቫት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
 2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅታውን ማህተምና ፊርማ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 3. ጨረታው ህዳር 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
 4. የጨረታው አሸናፊ ከተገለፀበት ቀን ባሉት ተከታታይ 3 ቀናት ውስጥ ውለታ በመፈራረም አሸዋን ማቅረብ ይጀምራል፡፡
 5. ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ ስልክ ቁጥር 0911-42-27-83/0912-50-02-44/0911-19-35-50
 6. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

አድራሻ፡- ሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ

አያት አክሲዮን ማህበር  ዋና መስሪያ ቤት

Send me an email when this category has been updated