ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ያገለገሉ ማሽኖች,የተለያዩ የማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች (ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎችና ኮምፒውተሮች) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Tsehay-Industry-logo

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 11/21/2021
  • Phone Number : 0114340110
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/07/2021

Description

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ

ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

ያገለገሉ ማሽኖች፣ የተለያዩ የማሽን መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ

የጨረታ ቁጥር 004/2014

ፋብሪካችን ከዚህ በታች በሶስት ሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሎት 1፡- ያገለገሉ ማሽኖች (ሴኮ ማምረቻ ማሽን፣ ፕሬስ ማሽን 450ቶን፣ኤጋ 200 ማምረቻ ማሽን፣ የተለያዩ ኮምፕረሰሮች

ሎት 2፡- የተለያዩ የማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች

ሎት 3፡-  ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች (ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎችና ኮምፒውተሮች)

በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በፋብሪካችን ሽያጭ ክፍል ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በስራ ሰዓት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለእያንዳንዳቸው ሎቶች

  1. ለሎት 3 ብር 10,000.00
  2. ለሎት 1 እና 2 የጠቅላላ ዋጋውን ቢያንስ 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ጨረታው ህዳር 28/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

አድራሻ ቃሊቲ ከቶታል ማደያ ፊት ለፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ

ስልክ 011 4 340110/011435 16 62/435 16 92/0114 34 24 10

Fax 011 434 99 50/0114341013

Send me an email when this category has been updated