ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Nib-International-Bank-logo-3

Overview

 • Category : Other Sale
 • Posted Date : 11/20/2021
 • Phone Number : 0911092225
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/10/2021

Description

ያገለገሉ እቃዎች የሽያጭ ጨረታ

የጨረታ መለያ ቁጥር ንብ/18/2014

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 1. አሮጌ ኮንፒተሮችና የኮንፒተር ዕቃዎች
ተ.ቁ የዕቃው አይነት መሥፈሪያ ብዛት

 

1 LCD  Monitor /ኤልሲዲሞኒተር/ በቁጥር 296
2 MONITER (CRT) 9
3 UPS SMALL UPS /Small size/ዩፒኤስ/ትንሹ/ 176
4 UPS /Big size/ ዩፒኤስ/ትልቁ/ 37
5 Thinclient/ቲን ኪለንት/ 230
6 Computer/CPU/ኮምፒውተር 109
7 Keyboard/ኪቦርድ/ 275
8 Pass book printer/ፓስ ቡክ ፕሪንተር/ 30
9 Printer/small/ ፕሪንተር /ትንሹ/ 60
10 Printr /Big/ ፕሪንተር/ትልቁ/ 5
11 Scanner/እስካነር/ 10
12 EPSON PRINTER (ኢፕሰን ፕሪንተር) 14
13 Color Printer 2
 1. አሮጌ የቢሮ ዉስጥ ማሽኖች
ተ.ቁ የዕቃው አይነት መሥፈሪያ ብዛት

 

1 Note COUNTING MACHINE SAMLL በቁጥር 85
2 Note COUNTING MACHINE BIG 20
3 Note COUNTING MACHINE Medium 18
4 Note COUNTING MACHINE 8672 10
5 MULTY CURRENCY DETECTING MACHINE 4
6 ELECTRICAL CALCULATOR 137
7 TYPEWRITER MACHINE 37
8 FAX MACHINE 16
9 METAL DETECTOR 17
10 PHOTOCOPY MACHINE 32
11 WATER DISPENSOR 7
12 CHECK SCANNER 5
13 DOLLAR  /EURO DETE.MACHINE 24
14 ID CARD PRINTING MACHINE   1
15 Calculator machine (ካልኩሌተር ማሽን)   15
16 Water-Purifier machine (የውሃ ማጣሪያ)   1

 

 1. አሮጌ የተለያዩ የሻሂ ቤት ዕቃዎች
ተ.ቁ የዕቃው አይነት መሥፈሪያ ብዛት

 

ምርመራ
1 ትንንሽ የምግብ ቤት ክብ ጠረንጴዛ (የእንጨት) በቁጥር 17 ሁለቱ የተሰበረ
2 ትንንሽ የምግብ ቤት ወንበር (የእንጨት) 50  
3 ፍሪጅ 01  
4 የሻሂ ማሽን 01  
5 የጋዝ ሲሊንደር 04  
6 በርሚል(ሰማያዊ) 02  
8 የሻሂ ብርጭቆ 21  
8 የለስላሳ ሣጥን ከነጠርሙሱ 09 5 ፍሬ የጎደለዉ
9 የዉሃ ጀሪካን(ትንሹ) 02  
10 አሮጌ ስቶቭ 01 የተበላሸ (የማይሰራ)
11 የተለያየ መጠን ያላቸዉ ብረትድስቶች 10  
12 የዕቃ ማስቀመጫ ሳጥን(የብረት) 01  
13 የግድግዳ ሰዓት 01  
14 የላስቲክ ሰርቪስ 05  
15 የፉል ማቅረቢያ ሳህን 18  
16 የቀይ መስቀል ሣጥን(ትንሽ) 01  
17 ፕሪማ ወንበር (ዱካ የፕላስቲክ) 07  
18 የወተት መጠጫ ስኒ ከነማስቀመጫዉ 07 ሁለቱ የተሰበረ
19 የአምቦ ዉሃ ሳጥን ከነጠርሙሱ 01  
20 ባንኮኒና የተለያዩ የባንኮኒ ፓርቲሽኖች በጥቅል 01  

በጨረታው ላይ ለመሳትፈ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

 1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይነት ሠርቲፍኬት እና ሌሎች መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋናው የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
 2. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡00-6፡00 እና ከ7፡00-11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡00-6፡00 ሰዓት ጨረታው በአየር ላይ እስከሚቆይበት ጊዜ ድረስ ኢምፔሪያል ሆቴል ጀርባ ከሜዲቴክ አጠገብ በሚገኘው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ማዕከላዊ መጋዘን በመገኘት ከላይ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች በመጎብኘት ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00 /ብር ሃምሳ/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
 3. ተጫራቶች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከላይ በተራ ቁጥር 5 ስር በተጠቀሰው አድራሻ እስከ ታህሳስ 01 ቀን 2014ዓ.ም. 9፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡ ዘግይቶ የደረሰ መወዳደሪያ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
 4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (ብር አምስት ሺህ ) ቢያንስ ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ባላካተተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህም ከዋናው የመወዳደሪያ ሰነድ ጋር ወይም ለብቻው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 5. ጨረታው ታህሳስ 01 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ ታህሳስ 01 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 9፡15 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ 26ኛ ፎቅ ግዢ ዋና ክፍል ውስጥ ይከፈታል፡፡
 6. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911092225/0116296246/0115504452 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ  የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

Send me an email when this category has been updated