አያት አክሲዮን ማህበር በ2014 በጀት ዓመት ለሚያካሂደው በርካታ የግንበታ ስራዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Construction Machinery & Equipment
 • Posted Date : 11/24/2021
 • Phone Number : 0912500244
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/09/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አያት አክሲዮን ማህበር በ2014 በጀት ዓመት ለሚያካሂደው በርካታ የግንበታ ስራዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 1. ሞራሌ 7X5 ሻሸመኔ ደረጃ 1 ብዛት በቁጥር 353,958
 2. የባህርዛፍ እንጨት (አጣና) ባለ 6 ዲ/ሜትር ቁመት 8 ሜትር ብዛት በቁጥር 204,634
  • ባለ 8 ዲ/ሜትር ቁመት 8 ብዛት በቁጥር 1,009,202
 1. ፕላይውድ ባለ 18 ሚሊ ሜትር ብዛት በቁጥር 158,173
 2. ከላይ የተገለፁት ግብዓቶች ማቅረብ የምትችሉ አቅራቢዎች በሙሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታውን መሳተፍ ይችላሉ፡፡
 3. ተጫራቾች ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ግብር በመክፈላቸው በጨረታ መሳተፍ እንዲችሉ ከገቢዎች ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ (Clearance) እንዲሁም የግብር መክፈያ ቁጥር /TIN NO/ ያላቸው እና ቫት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
 4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በጨረታ ሰነዳቸው ላይ በመሙላት የድርጅታቸውን ማኅተምና ፊርማ በማድረግ በሰም በታሸግ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡
 5. ጨረታው ህዳር 30 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 30 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡30 4ኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡
 6. ተጫራቾች አሸናፊው ከታወቀብት ከ 3 ቀን በኃላ ጀምሮ ግብዓቶቹን ማቅረብ ይጀምራል፡፡
 7. ለተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0912-50-02-44 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡
 8. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኝ በጨረታው አይገደድም፡፡

ማሣሠቢያ፡-

 • ተጫራቾች ከዚህ በታች በቀረበው የአቅርቦት ፕሮግራም እና አቅም መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 1. ሞራሌ በሳምንት ብዛት በቁጥር 11,062
 2. የባህርዛፍ እንጨት (አጣና) ባለ 6 ዲ/ሜትር ቁመት 8 ሜትር ብዛት በሣምንት በቁጥር 6,395
 3. ባለ 8 ዲ/ሜትር ቁመት 8 ብዛት በሣምንት በቁጥር 31,537
 4. ፕላይውድ ባለ 18 ሚሊ ሜትር ብዛት በሣምንት በቁጥር 4,943

አድራሻ፤ ኮተቤ ካራ መንግድ ሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ ከኖክ ማደያ አጠገብ፤