ኆኀተ ጥበብ አ.ማ (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት) የውጭ ኦዲት አገልግሎት ይፈልጋል፡፡

Ethio-Parents-School-logo

Overview

 • Category : Auditing Related
 • Posted Date : 11/24/2021
 • Phone Number : 0116297332
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/30/2021

Description

 ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)

የውጭ ኦዲት አገልግሎት ማስታወቂያ

ኆኀተ ጥበብ አ.ማ (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት) በትምህርት ሥራ ላይ የተሠማራ የትምህርት ተቋም ሲሆን በሥሩም በአዲስ አበባ ከተማ ሶስት ቅርንጫፍ ት/ቤቶችንና በሐዋሳ ከተማ አንድ ቅርንጫፍ ት/ቤትን በማስተዳደር ላይ ይገኛል፡፡ አክሲዮን ማህበሩ ከ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ዕቅድ ይዟል፡፡ በዚሁ መሠረት የወጣውን መሥፈርት የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ሥራውን የምታከናውኑበትን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል በአክሲዮን ማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 103 ገቢ እንድታደርጉ ተጋብዛችዟል፡፡

መሟላት ያለባቸው

 1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ
 2. የሞያ ፈቃድ
 3. በኢትዮጲያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የተመዘገቡ/የተፈቀደላቸው መሆኑን የሚያሳይ መረጃ
 4. የአመቱን ኦዲት ለማጠናቀቅ ሊፈጅ የሚችለውን ጊዜ መጥቀስ

ኦዲቱ የሚያካትታቸው ዋና ዋና ተግባራት

 1. የኩባንያውን ሂሳብ ሪፖርት (በGAAP እና IFRS ለየብቻው የሚዘጋጀውን) ኦዲት ማድረግና
 2. በ2014 ወይም ከዚያ በኋላ ባለው በጀት ዓመት ሉሲ አክሲዮን ማህበር እና ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር ስለሚዋሃዱ በሉሱ አካዳሚ አክሲዮን ማህበር በኩል የሚዘጋጀውን GAAP እና IFRS ሪፖርት ከኆኅተ ጥበብ አከሲዮን ማህበር ሪፖርት ጋር የሚኖረውን ቅልቅል ኦዲት ማድረግ፡፡

አድራሻ

ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር 0116297332

Send me an email when this category has been updated