የሰንጋ ተራ ነጋዴዎች ህብረት አክሲዮን ማህበር በሰንጋተራ አካባቢ ባስገነባው ሁለገብ የገበያ ማዕከል ላይ ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል 31 ካሬ ስፋት ያለው ክፍል በህንፃው ዋና መግቢያ ላይ የተሻለ ዋጋ ለሚያቀርብ ተከራይ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : House & Building Rent
  • Posted Date : 11/24/2021
  • Phone Number : 0118291331
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/09/2021

Description

ህዳር 13 ቀን 2014 ዓ.ም

የሱቅ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

     የሰንጋ ተራ ነጋዴዎች ህብረት አክሲዮን ማህበር በሰንጋተራ አካባቢ ባስገነባው ሁለገብ የገበያ ማዕከል ላይ ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል 31 ካሬ ስፋት ያለው ክፍል በህንፃው ዋና መግቢያ ላይ የተሻለ ዋጋ ለሚያቀርብ ተከራይ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው ሰንጋተራ የገበያ ማዕከል በአካል በመቅረብ ቦታውን በመመልከትና 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የአስተዳደሩ ቢሮ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤
  2. ቲን ሰርተፍኬት፤
  3. ተጨማሪ ዕሴት ታክስ ሰርተፍኬት፤ ከሚያስገቡት የጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው ህዳር 30 ቀን 2014 ዓ.ም ተጫራቾች በተገኙበት 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ሰንጋተራ ከሚገኘው የሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አክሲዮን ማህበር ህንፃ 3ኛ ፎቅ አስተዳደር ቢሮ የቢሮ ቁጥር 3FA-011

ለበለጠ መረጃ፤- 0118-29-13-31

Send me an email when this category has been updated