የኢትዮጵያ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ማህበር 2021 ዓመት የማህበሩን እና በስሩ ያለውን ገቢ ማስገኛ ድርጅት ሂሣብ ህጋዊ ኦዲተር ቀጥሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

AEMFI-logo

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 11/28/2021
  • Phone Number : 0115572170
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/08/2021

Description

የኢትዮጵያ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ማህበር

የኦዲተሮች ጨረታ       ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ ማህበር ሲሆን እ.ኤ.አ 2021 ዓመት የማህበሩን እና በስሩ ያለውን ገቢ ማስገኛ ድርጅት ሂሣብ ህጋዊ ኦዲተር ቀጥሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ህጋዊ ኦዲት የማድረግ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ኦዲተሮችን አወዳድረን ማሰራት ስለምንፈልግ፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳችሁን በቦሌ ፒኮክ ፓርክ አካባቢ በሚገኘው ድርጅታችን በእጅ በመስጠት እንድትመዘገቡ እየጠየቅን፣ ከዚህም በተጨማሪ ድርጅቱን በተመለከተ የምትፈልጉትን መረጃ በአድራሻችን መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ሌ ማተሚያ ቤት ፊትለፊት፣ ወደ ፒኮክ ፓርክ በሚያስገባው መንገድ በስተቀኝ በኩል AEMFI ህንፃ ላይ እንገኛለን፡፡

የኢትዮጵያ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ማህበር ስልክ ቁጥር 0115 572170/ 572202

አዲስ አበባ

Send me an email when this category has been updated