የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ለልዩ ልዩ ሥራዎች አገልግሎት የሚሰጡ ፒክ አፕ ደብል ጋቢና፣ መለስተኛ አውቶቡስ እስከ 32 መቀመጫ ያለው፣ አውቶሞቢል እና ፎርክ ሊፍት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian-tourist-trading-enterprise-Logo

Overview

  • Category : Vehicle Purchase
  • Posted Date : 11/28/2021
  • Phone Number : 0116610995
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/16/2021

Description

የመኪና ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 ጨረታ ቁጥር 001/2014

የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ለልዩ ልዩ ሥራዎች አገልግሎት የሚሰጡ ፒክ አፕ ደብል ጋቢና፣ መለስተኛ አውቶቡስ እስከ 32 መቀመጫ ያለው፣ አውቶሞቢል እና ፎርክ ሊፍት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው  ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች  በመስኩ ልምድና ሕጋዊ  የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ማስረጃ ይዘው በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል 22 ማዞሪያ ከሚገኘው ዋናው መሥሪያ ቤት ግዥ፣ ንብረት አስተዳደርና ቴክኒክ ዳሬክቶሬት ቢሮ አንደኛ ፎቅ የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ ፡፡

ጨረታው ታህሣሥ 6 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ 4፡30 ሰዓት በድርጅቱ ግዥ፣ንብረት አስተዳደርና ቴክኒክ ዳሬክቶሬት ተጫራቾ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

   ድርጅቱ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 ለተጨማሪ ማብራሪያ፣

በስልክ ቁጥር 0116-610995   /0116-622423/ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት

Send me an email when this category has been updated