ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ያገለገሉ መኪናዎችን እና ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Wafa-Marketing-And-Promotion-Plc-logo

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 11/28/2021
  • Phone Number : 0924396819
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/07/2021

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ያገለገሉ መኪናዎችን እና ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. አውቶቡስ(ሚኒባስ) የሻንሲ ቁጥር LPBMDTE79N505441፣ ኮድ አ.አ 03-56338 እና አውቶሞቢል የሻንሲ ቁጥር፡- L6T753459N028018 ኮድ አ.አ 3-49659
  2. ሞተርሳይክል የሻንሲ ቁጥር፡- DG01X-029647 ኮድ አ.አ 03-01-1209 እና የሻንሲ ቁጥር JS1SG12A252113924 ኮድ አ.አ 03-01-1937

በዚህ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ ሚፈልግ ማንኛው ተጫራች ዕድሜው ከ18 ዓመት በላይ ኢትዮጵያዊ የሆነ/ች ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት በሰባት የሥራ ቀናት ሜክስኮ ኮሜርስ ት/ቤት ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ህንፃ በግንባር መኪኖችና ሞተርሳይክሎች በማየት 10ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር የሰው ሀይል አስተዳደር በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመግዛት ዝርዝር መረጃውን ከሰነዱ በማግኘት በጨረታው መመሪያው መሰረት መወዳደር የሚችል መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው የሚቆየው በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ለ7 ቀን አየር ላይ የሚቆይ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ተ.ቁ የድርጅቱ ስም የጨረታው ዓይነት የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት

ከ20/03/2014 እስከ 28/03/2014 ዓ.ም

የጨረታው የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት
1 ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ግልጽ ጨረታ ህዳር 28/2014 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ጨረታው ተዘግቶ  በዛው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡

በሪፖርተር ጋዜጣ በ 19/03/2014 ዓ.ም የወጣውን መመልከት ይችላሉ፤

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09-24-39-68-19/09-11-14-12-80

Send me an email when this category has been updated