አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Aggar-Micro-Finance-logo

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 11/27/2021
 • Phone Number : 0115578232
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/15/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

 ተ.ቁ  የተበዳሪ/ዋ ስም  የንብረትአስያዥስም  የተበደሩበትቅርንጫፍ  ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ  የንብረቱ

መገለጫ

የጨረታው

መነሻዋጋ

ብር

 ሐራጁ የሚካሄድበት
ቀን ሰዓት
1 አቶ መሀመድ አወል አቶ መሀመድ አወል ቡታጅራ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ 01 ቀበሌ የቦታውስፋት420 ካ.ሜ

የቤቱ አይነት የመኖሪያ

300,000.00 ታህሳስ 20  /2014 3፡00-4፡00
2 አቶ አባቴ ጃርሶ አቶ አባቴ ጃርሶ ቡታጅራ ጉራጌ ዞን ማረቆ ወረዳ ቆሼ ከተማ 01 ቀበሌ የቦታውስፋት285 ካ.ሜ

የቤቱ አይነት የመኖሪያ

 

70,000.00 ታህሳስ 20  /2014 4፡00 -5፡00
3 አቶ ጌቱ ዘውዴ አቶ ጌቱ ዘውዴ ወሊሶ ኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት ደ/ም/ሸ ዞን ጎሮ ከተማ የቦታውስፋት 400 ካ.ሜ

የቤቱ አይነት የንግድ ቤት

 

15,000.00 ታህሳስ 20  /2014 8፡00- 9፡00
4 ወ/ሮ አዲስ ያደሳ አቶ ረታ አዬታ ወሊሶ ኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት ደ/ም/ሸ ዞን በቾ ወረዳ ቱሉ ቦሎ ከተማ የቦታውስፋት 200 ካ.ሜ

የቤቱ አይነት የመኖሪያ

 

215,000.00 ታህሳስ 20  /2014 9፡00-10፡00
5 ወ/ሮመሠረት በዛ እና አቶ መስፍን በዛ አቶ መስፍን በዛ ዱከም ኦሮሚያ ልዩ ዞን አቃቂ ወረዳ ዱከም ከተማ ኮትቻ ቀበሌ የቦታውስፋት140 ካ.ሜ

የቤቱ አይነት የመኖሪያ

 

314,160.00 ታህሳስ 21/2014 3፡30፡-4፡30
6 እነ ወ/ሮ አጸደ ተስፋዬ ወ/ሮ አጸደ ተስፋዬ ዱከም ጀርመን ስሪት መርቼዲስ አውቶቡስ ሠ.ቁ፡-አአ-03-A56995

የተሰራበት ዘመን 2006

300,000.00 ታህሳስ 5/2014 4፡00-5፡00
7 ሲስኮም ኮምፒተር ወ/ሮ አጸደ ገ/ዮሐንስ ኮተቤ 5L ሚኒባስ ተሸከርካሪ

 

ሠ.ቁ፡-ኦ.ሮ  3- 46615

የተሰራበት ዘመን 2002

600,000.00 ታህሳስ 5/2014 8፡00-9፡00

ማሳሰቢያ

 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ ወይም (25)በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በኩባንያው ስም አሰርቶ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፤
 2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን አንስቶ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ለጨረታ ያስያዘውም ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጐ በንብረቱ ላይ በድጋሚ ጨረታ ይወጣል፡፡
 1. የንብረቱ ስመ ሀብት ወደ ገዥ እንዲዞር ኩባንያው ሰነዶችን ያስረክባል ፤ለሚመለከተው መንግስታዊ አካልም ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
 2. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ፡- ከተራ ቁጥር 1 እና 2 ላይ የተጠቀሱትን ቤቶች ጉራጌ ዞን ቡታጅራ  ከተማ በተራ.ቁጥር 3 እና 4 ላይ የተጠቀሱትን ቤቶች በኦሮሚያ ክልል ደ/ም/ሸዋ ዞን ወሊሶ ከተማ በተራ.ቁጥር 5 እና 6 ላይ የተጠቀውን ቤት እና ተሸከርካሪ በኦሮሚያ ልዩ ዞን አቃቂ ወረዳ ዱከም ከተማ  እንዲሁም በተራ.ቁጥር 7 ላይ የተጠቀሰው ተሸከርካሪ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆ ሆቴል ጀርባ በሚገኘው የኩባንያው በዕዳ የሚያዙ ተሸከርካሪዎች ማቆያ ጊቢ ውስጥ ነው
 3. ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች መጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ዘወትር  በስራ ሰአት አስቀድሞ ፕሮግራም በማስያዝ በሚሰጠው ቀጠሮ መሰረት መጎብኘት ይችላል::
 4. የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ማንኛውንም ክፍያ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል፡፡
 5. በጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ተወካዮች እና የንብረቱ ባለቤቶች ብቻ ናቸው፡፡
 6. ጨረታን የሚመለከቱ ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

ዋና መ/ቤት ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሀውስ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302፣307፣309፣310 ዘወትር በስራ ሰዓት በግምባር ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 0115578232 (ኦፕሬሽን መምሪያ)፣ 0115-577232( ኦፕሬሽን መምሪያ)፣( ወሊሰ ቅ/ፍ)  0113664090 (ቡታጅራ ቅ/ፍ) 046 115 1481፤ (ዱከም ቅ/ፍ) 0114718697 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ

Send me an email when this category has been updated