የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ጨረታ ማራዘሚያ

Defence-Construction-Enterprise-23

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 11/27/2021
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/08/2021

Description

የጨረታ ማራዘሚያ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫዎች ግዥ አስመልክቶ በግልጽ ጨረታ ቁጥር DCE/SP/119/2021 ጨረታ አውቶ ጨረታው ህዳር 07 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለጸ መሆኑ ይታወቃል፡፡

አሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው፡-

ጨረታው ፣ ህዳር 28 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ይዘጋል

ህዳር 28 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ይከፈታል

ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Send me an email when this category has been updated