አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 መሠረት የወረሳቸውን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Lion-International-bank-logo-1

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 11/28/2021
 • Phone Number : 0116362064
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/12/2021

Description

የተወረሱ ንብረቶች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር /001/2014

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 መሠረት የወረሳቸውን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የተሽከርካሪ

ዓይነትና ሞዴል

ሠሌዳ

ቁጥር

የተመረተበት ዓመት መነሻ

ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ የጨረታ መዝጊያቀን የጨረታ መክፈቻቀን
1 ታታ 709

የጭነት

03-44330 2007 G.C 114,000.00 ዋናው መስሪያ ቤት ግዢና ፋሲሊቲስ ማኔጀመንትመምሪያ ታህሳስ02 ቀን 2014 ዓ.ምከጠዋቱ 4:00 ታህሳስ 02 ቀን 2014 ከጠዋቱ 4:30
2 ታታ 709

የጭነት

03-41931 2007 G.C 124,000.00

ማስታወሻ.

 1. ተጫራቾች የሚገዙትን ተሽከርካሪ ሞዴል፣ ሠሌዳ ቁጥር፣ የሚገዙበትን ዋጋ እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ከሶስተኛው ቀን ጀምሮ ዝርዝሩ ከላይ በቀረበው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን የመግዣ ዋጋችሁን ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
 2. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች መነሻ ዋጋውን 15% በጥሬ ገንዘብ ወይም በክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ አለበት፡፡
 3. በጨረታው የተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ተመላሽ ይደረጋል።
 4. ንብረቶቹን በከፊል ብድር ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች የባንኩን የብድር መስፈርት ማሟላት ይኖርበታል፡፡
 5. ገዢው ንብረቱን በገዛበት ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% (አስራ አምስት በመቶ) መክፈል ይጠበቅበታል፡፡
 6. አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ቀሪ ገንዘቡን እና ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% አጠቃሎ ካልከፈለ የጨረታው አሸናፊነቱ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
 7. አሸናፊው ተጫራች ከንብረቱ የሚፈለገውን ማንኛውንም የስም ማዘዋወሪያ ክፍያዎች፣ የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች የግብር ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡
 8. ስለ እያንዳንዱ ንብረት ዝርዝር እና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን በተመለከተ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዋናው መ/ቤት ግዢና ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት መምሪያ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-636-20-64 መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
 9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ይከፈታል፡፡
 • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Send me an email when this category has been updated