ለዓባይ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

Announcement
abay-bank-logo-1

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 11/29/2021
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 02/28/2022

Description

ለዓባይ ባንክ .. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ባንኩ በ2014 ዓ.ም ብር 1 ቢሊዮን ዋጋ ያላቸውን ተጨማሪ አክሲዮኖች ለመሸጥ ለባለአክሲዮኖች ባላቸው የአክሲዮን ድርሻ መሰረት አክሲዮኖችን ደልድሏል፡፡ ስለሆነም ከህዳር 22 እስከ የካቲት 21 ቀን  2014 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ የቅድሚያ መብትዎን ተጠቅመው የአክሲዮን ድርሻዎትን እንዲገዙ በአክብሮት እያሳወቅን ከተደለደለልዎ አክሲዮን በተጨማሪ መግዛት የሚፈልጉ ከሆነ የሚፈልጉትን የአክሲዮን መጠን በተዘጋጀው ቅፅ መሰረት ሞልተው እንዲሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ማሳሰቢያ  ተጨማሪ የሚገዙትን የአክሲዮን መክፈያ ጊዜ ከየካቲት  22 እስከ መጋቢት 22 ቀን 2014 ዓ.ም መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን ፡፡

የዓባይ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ

Send me an email when this category has been updated