የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለደብረዘይት ኢንጂነሪነግ ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል supply and fix submerseble pump with all accessories በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise

Overview

 • Category : Construction Machinery & Equipment
 • Posted Date : 12/01/2021
 • E-mail : INFO@dce-et.com
 • Phone Number : 0114403434
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/09/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/129/2021 ይመለከታል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለደብረዘይት ኢንጂነሪነግ ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል supply and fix submerseble pump with all accessories ጨረታ ለማወዳደር በሪፖርተር ጋዜጣ ረቡዕ ህዳር 01/2014 ዓ.ም. ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን በማስታወቂያው መሰረት ጨረታው ህዳር 16/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡15 እንደሚከፈት ተገልፆ ነበር፡፡

ይሁን እንጂ ሰነዱን ከገዙት ተጫራቾች ማብራሪያ ስለተጠየቀ የጨረታው መክፈቻ ቀን መራዘሙ የሚታወስ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ጥያቄው ከዚህ በታች እንደሚከተለው ምላሽ ሰጥተናል፡፡

 1. Sanitary Pipe and fitting አስፈላጊነት ለሚለው ለተጠየቀው ጥያቄ በተመለከተ በሥራ ዝርዝሩ

-Item no. 1.1 Submerseble Pump ከሚለው በታች ዝርዝር ብቻ መሆኑን ግንዛቤ እንዲወስድ፤

 1. የቁፋሮ ሥራው በድርጅታችን በኩል ተሰርቶ የተጠናቀቀ እንዲሁም ውሃውም ምን ያህል ርቀት እንደደረሰ የሚታወቅ ሲሆን ከተጫራች ድረጅቶቹ የሚጠበቀው ፓምፑን በሥራ ዝርዝሩ በተገለፀው መሰረት የቦርድ፣ ፓይፕና፣ የኬብል እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ አክሰሰሪዎችን አሟልቶ የገጠማ ሥራ አጠናቆ ሙከራ አድርጎ ማስረከብ ብቻ ነው፡፡
 2. ፓምፑ የሚቀመጥበት ቦታ በተመለከተ 11ml ላይ ነው ምክንያቱም በተ.ቁጥር 2 ላይ በተገለፀው መሰረት፤
 3. የፖምፑ አጠቃላይ Head በሥራ ዝርዝሩ በተገለፀው መሰረት ብቻ መቅረብ አለበት፡፡

ስለሆነም የጨረታው መክፈቻ እና መዝግያ ቀን ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት፡-

 • የጨረታ መዝግያ ቀን፡- ህዳር 30/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00
 • የጨረታ መክፈቻ ቀን፡- ህዳር 30/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡15 መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-71/0114-42-07-46

ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ

ድህረ ገፅ፡- WWW.dce.gov.com/www.dce.et.com

ኢሜል፡- INFO@dce-et.com

Send me an email when this category has been updated