ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀዉን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Repi-Soap-and-Detergents-Plc-logo-reportertenders

Overview

 • Category : Vehicle Sale
 • Posted Date : 12/01/2021
 • Phone Number : 0113693518
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/08/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀዉን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

S/N Vehicle type Model Plate No Motor No Chassis No Fuel type Loading capacity Made in Year of manufacture
1 VAN TRUCK NPR71 AA-03-01-A13886 4GH1-264427 JAAKP34H2F7P00292 NAFETA 2PERSON &37 QUENTAL Japan 2014GC
2 VAN TRUCK NPR71L AA-03-01-A14963 4HG1-213575 JAMKP34H9E7P13557 NAFETA 2PERSON &37 QUENTAL Japan 2014GC
3 VAN TRUCK NPR71L AA-03-01-A79849 4HG1-939512 JAMKP34H6B7P13588 NAFETA 2PERSON &25.1 QUENTAL Japan 2011GC

 ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-

 1. የ2014 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆን ይኖርበታል ወይም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፤
 2. የጨረታ ማስከበሪያ በCPO መልክ ያስገቡትን ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፤
 3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ክፍል መውሰድ ይቻላል፤
 4. ተጫራቾች የጫረታ ሰነድ 100 ብር ከፍለዉ መዉሰድ ይችላሉ፡፡
 5. ተጫራቾች ህዳር 27 – 28 ባለዉ ጊዜ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተዉ መኪናዎቹን መመልከት ይችላሉ፤
 6. ጨረታው እሰከ ህዳር 29 2014 ከጠዋቱ 6፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ተጫራቾች እሰከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 7. ጨረታው ህዳር 29 2014 ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
 8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ፣

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ አድራሻ አዲስ አበባ ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ስልክ ቁጥር 0113693518 

 Website: www.repisc.com

Send me an email when this category has been updated