ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡

Oromia-international-bank-logo

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 12/01/2021
 • Phone Number : 0115572107
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 01/04/2022

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡

        ተ.ቁ  

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት አበዳሪው ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ/ዋጋ

በብር

የጨረታዉ ቀንና ሰዓት ጨረታው የወጣው
ከተማ  ክ/ከተማ/ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ ቀን   ሰዓት
1 አቶ ዮናስ በረዳ እንዳሻው ተበዳሪው G+3 መኖሪያ ቤት ገዳ አዲስ አበባ ኮ/ቀራንዮ ወረዳ 07 7/2-42-549-8471/00 72  4,165,239.79 22/04/2014 3፡00-5፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ
2 አቶ አበጀ አቤ ባይህ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት ባህር ዳር ባህር ዳር 11 ህ11/4176/2010 250 3,323,864.80 26/04/2014 4፡00-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ
 • ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪል፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪልና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ 10ኛ ፎቅ የቦርድ መሰብሰቢያ አዳራሽ ፤ ተ.ቁ 2 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
 • በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
 • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
 • በአስራ አምስት ቀን ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
 • በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011- 557 21 07/011-558-64 97 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ. 1. በ011 213 0034/50/38 ገዳ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ. 2 በ0582-20-64-45 ባህር ዳር ቅርንጫፍ፤ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
 • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች የስም ማዛወሪያ፤ ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
 • የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ሌላ ለመንግሰት የሚከፈለውን ማንኛውንም ክፍያ ይከፍላል፡፡

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

Send me an email when this category has been updated