የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Enat-Bank-logo-reportertenders

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 12/04/2021
 • Phone Number : 0115586568
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 01/01/2022

Description

  ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት      የንብረቱ ዝርዝር

 

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር  ሐራጁ የሚከናወንበት
የቦታ ስፋት ካርታ ቁጥር ቀንና ሰዓት
ፂዮን ከበደ ባልቻ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ዘውዴ አወቀ ዶ/ር ጀምበር ቦሌ ቅርንጫፍ G+2 መኖሪያ ቤት 206.26 ካ.ሜ AA000090408097 ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ ብር4,456,450.00 ታህሳስ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከጧቱ  4:00-6:00

 

 

 

አዲስ አበባ

 

ኮልፌ ቀራንዮ

 

ወረዳ 4

የሐራጅ ደንቦች

 1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
 3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ የባንኩን የብድር ፖሊሲ ለሚያሟሉ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
 4. ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አለም ባንክ ከቤቴል መንዲዳ በሚወስደው መንገድ አደባባዩን ሲደርሱ መስኪዱ ባለበት መንገድ ወደ ቀኝ በመታጠፍ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አንፎ ቅርንጫፍ በሚለው በሚወስደው መንግድ በመጀመሪያው ቅያስ 200 ሜትር ገባ ብሎ ባለ ቦታ ነው፡፡
 5. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ናቸው፡፡
 6. ለመንግስት የሚከፈለውን ክፍያ የሊዝና የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል፡፡
 7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 8. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

Send me an email when this category has been updated