የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian-Premier-league-s.c-logo

Overview

 • Category : Vehicle Purchase
 • Posted Date : 12/04/2021
 • Phone Number : 0916023688
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/10/2021

Description

የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር  

የጨረታ ማስታወቂያ

EPL/007/3/12/21

የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር፤

 1. Toyota Hiace Minibus High roof, 2WD, turbo, diesel,    ሞዴል – KDH222L-LEMDY, Variant Code50 እና
 1. Toyota Hilux p/up Double Cabin, 4WD, diesel M/T Wit ሞዴል Gun125L -DNFSXN Variant Code 2E

መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ጨረታውን የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከ27/03/2014 ዓ.ም እስከ 01/04/2014 ዓ.ም በኘሪሚየር ሊጉ ቢሮ ከወሎ ሰፈር ወደ ወንጌላዊት ህንፃ ሲሄዱ ባለው መንገድ ካስ ተወር ፊት ለፊት ሜይስዊ ሕንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 ዘወትር በስራ ስዓት የማይመለስ 200 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

ጨረታው በ01/04/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

የጨረታ ተሳታፊዎች የሚከተሉትን ሕጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

 • የታደሰ ንግድ ፈቃድ
 • የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት
 • ተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት
 • ከመንግስት ግዥዎች ኤጀንሲ መወዳደር የሚችል መሆኑን የሚገልጽ የምስክር ወረቀት

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ከጎተራ ወደ ወሎ ሰፈር በሚወስደው መንገድ ካስ ተወር ፊት ለፊት ሜይስዊ ህንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916-02-36-88/0911-67-07-31 መደወል ይችላሉ፡፡

Send me an email when this category has been updated