ሕብረት ባንክ አ.ማ. ባህርዳር ቅርንጫፍ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን የመኖሪያ ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

hibret-bank-done-logo-reportertenders

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 12/04/2021
 • Phone Number : 0582221203
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 01/29/2022

Description

 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፤

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ባህርዳር ቅርንጫፍ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን የመኖሪያ ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

ተ.ቁ አበዳሪ ቅርንጫፍ የተበዳሪ ስም የአስያዥ ስም ቤቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታዉ ስፋት የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት
1 ባህርዳር  

አቶ ውበት ባዜ ደሴ

 

አቶ ውበት ባዜ ደሴ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ዱርቤቴ ከተማ፣ 02 ቀበሌ የሚገኝና ጠቅላላ የቦታው ስፋት 200.00 ሜ.ካሬ የመኖሪያ ቤት  

9681/2012

 

ብር 750,272.00

ጥር 19 ቀን 2014 ዓ.ም ከጥዋቱ ከ 4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ዱርቤቴ ከተማ፣ 02 ቀበሌ የሚገኝና ጠቅላላ የቦታው ስፋት 200.00 ሜ.ካሬ የመኖሪያ ቤት  

9682/2012

 

ብር 501,031.00

ጥር 19 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት ከ 8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት
2  

ባህርዳር

 

አቶ አስማማው

አለሙ በላይ

አቶ አስማማው አለሙ በላይ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ዱርቤቴ ከተማ፣ 01 ቀበሌ የሚገኝና ጠቅላላ የቦታው ስፋት 200.00 ሜ.ካሬ የመኖሪያ ቤት 8666/2011 ብር 753,500.00 ጥር 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከጥዋቱ ከ 4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

የሐራጅ ደንቦች

 1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. አሸናፊ የሆነዉ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ዉስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
 3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸዉ፡፡
 4. የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ የመያዣዉ ንብረት በሚገኝበት ቦታ ላይ ነዉ፡፡
 5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ ሰላሳ (30) ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
 6. ለሐራጅ የቀረበዉን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከሕብረት ባንክ ሕግ አገልግሎት መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታዉ ቀን ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 7. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸዉ በህግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር /የጨረታዉ አሸናፊ/ ገዥዉ ይከፍላል፡፡
 8. ባንኩ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 03/43/22 81/0582 20 52 10 ባህር ዳር ቅርንጫፍ ወይም 0114-70-03-15/69/47/41-03 ሕግ አገልግሎት መምሪያ ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Send me an email when this category has been updated