ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሠራተኞቹ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ (UNIFORM) አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል::

Repi-Soap-and-Detergents-Plc-logo-reportertenders-1

Overview

  • Category : Textiles/ Fabrics & Wearing
  • Posted Date : 12/04/2021
  • E-mail : mihret.wondimu@et.wilmar-intl.com
  • Phone Number : 0113693518
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/10/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሠራተኞቹ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ  (UNIFORM) አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል::

ስለሆነም ለስራው ብቁ የሆኑ ተጫራቾች በሙያ ዘርፉ”በትንሹ ሁለት ዓመት የሰሩ ” ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ ” የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 4: 00 ሰዓት  እስከ 6:00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተዉ የማይመለስ 100.00 ብር (አንድ መቶ ብር) ከፍለዉ የጨረታ ሰነዱን ከድርጅቱ ሰኘላይ ቼን  ክፍል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር  ሰኘላይ ቼን  ክፍል እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ግቢ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን በ 8:30 ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ:- ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ ሰኘላይ ቼን  ክፍል

         ስልክ ቁጥር 0113693518 / +251913676675

         ኢ-ሜይል: mihret.wondimu@et.wilmar-intl.com                 

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

Send me an email when this category has been updated