የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት CCRDA በጊቢው ውስጥ የሚገኘውን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለ ሶስት ፎቅና ከ3ዐ በላይ ለቢሮና ተጓዳኝ አገልግሎቶች የሚውሉ ተጨማሪ ክፍሎች የያዘ \ እንዲሁም የተሟላ የኔት ወርክ መስመር የተዘረጋለት ህንፃ አጫርቶ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

CCRDA-Logo-Reporter-Tenders

Overview

  • Category : House & Building Rent
  • Posted Date : 12/04/2021
  • Phone Number : 0114390322
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/17/2021

Description

ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት CCRDA ከ400 በላይ አባላት ያሉትና ከ47 ዓመታት በላይ በልማትና በጎ አድራጎት ሥራ ላይ በማገልገል ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡

ድርጅቱ በጊቢው ውስጥ የሚገኘውን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለ ሶስት ፎቅና ከ3ዐ በላይ ለቢሮና ተጓዳኝ አገልግሎቶች የሚውሉ ተጨማሪ ክፍሎች የያዘ \ እንዲሁም የተሟላ የኔት ወርክ መስመር የተዘረጋለት ህንፃ አጫርቶ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራች ሕጋዊ ሰውነት ያለው ድርጅት ወይንም ተቋም መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ አለበት፡፡ ለመጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተወዳዳሪ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ህንፃውንና ክፍሎቹን በአካል ቀርቦ ማየትና በመሥሪያ ቤቱ ቢሮ ቁጥር 304 ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ህንፃውን ባጠቃላይ በወር የሚከራይበትን ዋጋና በተጨማሪ ለጨረታው ዋስትና የሚሆን ብር 10,000.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በታሸገ ኢንቨሎP በማድረግ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

የክርስቲያን በጎ አድራጎትና የልማት ማህበራት ህብረት CCRDA የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

                  የክርስቲያን በጎ አድራጎትና የልማት ማህበራት ህብረት

     አድራሻ፤ ቃሊቲ ከአሽከርካሪዎችና ሜካኒኮች ማሰልጠኛ ማዕከል ፊት ለፊት

                ስልክ 0114-390322 ወይም 0114-393393

Send me an email when this category has been updated