አፍሪካን ኦይል ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባውን ዘመናዊ የነዳጅ ማደያ እና ተያያዥ አገልግሎቶች መስጫ ተቋም በዘርፉ የችርቻሮ ሥራ ለተሰማሩ ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

African-Oil-Plc-logo

Overview

 • Category : Labor Supply Service
 • Posted Date : 12/04/2021
 • Phone Number : 0116392359
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/14/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አፍሪካን ኦይል ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባውን ዘመናዊ የነዳጅ ማደያ እና ተያያዥ አገልግሎቶች መስጫ ተቋም በዘርፉ የችርቻሮ ሥራ ለተሰማሩ ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ  ማከራየት ይፈልጋል፡፡

የተጫራቾች መማሪያ

በነዳጅ ማደያዉ የሚሰጡ አገልግሎቶች

 1. ነዳጅ እና የነዳጅ ዉጤቶች ሽያጭ
 2. የካፍቴሪያ አገልግሎቶች
 3. ቢሮዎች
 4. ላባጆዎች (የመኪና ማጠቢያዎች)
 5. ጎሚስታ እና ተያያዥ አገልግሎቶች
 6. የመኪና ማዘያ
 7. ተጫራቾች ብር 20,000,000.00 (ሀያ ሚሊየን) የስራ ካፒታልማቅረብ ይኖርባቸዋል
 8. የፈሳሽ ጭነት መኪና አቅርቦት (ቦቴ) ያለዉ ተወዳዳሪ ይበረታታል
 9. ተጫራቾች በነዳጅ እና የነዳጅ ዉጤቶች ሽያጭ ላይ የሥራ ልምድ ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ
 10. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ግብር የከፈሉ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅበቸዋል
 11. ተጫራቾችየጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 በባንክ  የተረጋገጠ  ሲፒኦ  በአፍሪካን ኦይል ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር ስም አሰርተው በሰም በታሸገ ፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 12. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳችዉን ቦሌ ደምበል አጠገብ በሚገኘው A–Logo Industrial P.L.C. ህንፃ አፍሪካን ኦል ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር ፋሲሊት ቢሮ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ተገኝተዉ ማስገባት አለባቸዉ
 13. የጨረታ መክፈቻ ቀን ታሕሣሥ 5 ቀን 2014 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በአፍሪካን ኦል ኃላ/የተ/የግ/ ማህበርቤዝሜንት ፋሲሊቲ ቢሮ  ይከፈታል፡፡
 14. ኩባንያው ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 15. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 -639 2359 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Send me an email when this category has been updated