የስ የታሸገ ውሃ አምራች ያገለገለ ጀነሬተር፤ የታሸገ ውሃ ማምረቻ አዲስ የማሽን መለዋወጫዎች እና ኮንቴነር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

yes-brands-food-and-beverage-plc-logo

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 12/08/2021
  • Phone Number : 0930491335
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/15/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የስ የታሸገ ውሃ አምራች ያገለገለ ጀነሬተር፤ የታሸገ ውሃ ማምረቻ አዲስ የማሽን መለዋወጫዎች እና ኮንቴነር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ሆኖም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾቸ የጨረታዎን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 በመግዛት መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ለሰባት ተከታታይ ቀናት ከቆየ በኋላ ታህሳስ 06/2014 ከቀኑ 4 ሰዓት በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ጨረታዉን ለመሳተፍ ብር 25,000(ሃያ አምስት ሺህ) በጥሬ ገንዘብ ወይም CPo ማሳያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት ጨረታው ከመከፈቱ አስቀድሞ ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የጨረታ ማስያዣ ያላስያዘ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታ የወጡትን ብረቶች በስራ ሰዓት ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ተገኘተው በዋናው መስሪያ ቤት መመልከት ይችላሉ፡፡
  • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

   አድራሻ ፡- ዓለም ገና ዋቶ አማኑኤ

ስ.ቁ፡- 09 30 49 13 35      

  09 30 07 07 26

Send me an email when this category has been updated