የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ 2ዐኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ

Announcement
-ቅርስ-ባለአደራ-logo

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 12/08/2021
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/20/2021

Description

የስብሰባ ጥሪ

ለተከበራችሁ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኀበር አባላት

 የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ 2ዐኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሰኞ  ታኀሣሥ 18 ቀን 2ዐ14 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡3ዐ ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ በመሆኑም አባላት ሁሉ በጉባኤው ላይ በመገኘት የበኩላችሁን አስተዋጽዖ እንድታበረክቱ ማኀበሩ በአክብሮት ይጋብዛል፡፡ የስብሰባው አጀንዳዎች፡-

  1. የ2ዐ14 ዓ.ም. የሥራ ክንውን ሪፖርት ማዳመጥ እና 2ዐ14 ዓ.ም. ዕቅድ ማጸደቅ
  2. የውጭ ኦዲተር ሪፖርት ማዳመጥ፣
  3. በቀረቡ ሪፖርቶች ላይ ውይይት አድርጎ ውሳኔ ማስተላለፍ፣
  4. የተሻሻለውን የማኀበሩ መደተዳደሪያ ደንብ ማጽደቅ፣

የስብሰባ ቦታ፡-

ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን መሰብሰቢያ አዳራሽ

ቀንና ሰዓት፡-

ሰኞ ታኀሣሥ 18 ቀን 2ዐ14 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡3ዐ  ጀምሮ፤

የቅርስ ተቆርቋሪ የሆናችሁ አባሎቻችን የምታበረክቱት አስተዋፅዖ በእጅጉ ስለሚያስፈለግ፤ ማኀበራችን በስብሰባው  ላይ እንድትገኙ ከአደራ ጭምር ያሳስባል፡፡

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኀበር

Send me an email when this category has been updated