የኤሌምቱ ኢንትግሬትድ ወተት ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር የፋብሪካውን አጥር ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Overview

 • Category : Construction Service & Maintenance
 • Posted Date : 12/12/2021
 • Phone Number : 0912357737
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/24/2021

Description

የግንባታ ሥራ የአገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2014

የኤሌምቱ ኢንትግሬትድ ወተት ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር የፋብሪካውን አጥር ደረጃውን በጠበቀ መልኩ  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፤

 1. የአጥር ግንባታ ሥራ ደረጃ 5 ኮንትራክተር እና ከዚያ በላይ የሆነ፣

ማንኛውም ተጫራች፡

 • በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው፡፡
 • ለግንባታ ሥራ ሚያስፈልገውን የሰው ሃይል፣ ማቴሪያልና ማሽሪዎችን ሙሉ በሙሉ በራሱ አቅርቦት ማሰራት የሚችል፤
 • መልካም አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
 • የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ/ በመክፈል ሱሉልታ ከተማ ሹፉኔ ተብሎ በሚጠራው ቦታ በሥራ ሰዓት ከንግድ መምሪያ ቢሮ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
 • የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርበታል፣
 • የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡
 • ጨረታው ታህሳስ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋብሪካው ቅጥር ውስጥ ይከፈታል፡፡
 • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0912357737/0911684874 መጠየቅ ይቻላል፡፡

ኤሌምቱ ኢንትግሬትድ ወተት ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር

Send me an email when this category has been updated