ጉቱ ኦሮሚያ ቢዝነስ አ.ማ የ12ኛ መደበኛ ጠ/ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 12/12/2021
  • Phone Number : 0114701430
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/08/2022

Description

ጉቱ ኦሮሚያ ቢዝነስ አ.ማ

የ12ኛ መደበኛ ጠ/ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ

     የስብሰባው ቦታ——–ኦሎፒያ  አከባቢ የሚገኘው ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል   ባንክ 7ኛ ፎቅ ኦሮሚያ እንሹራንሰ ኩባንያ አ/ማ ዳይሬክተሮች   ቦርድ አዳራሽ

የስብሰባው ቀን——–ታህሣሥ 30 ቀን 2014 ዓ.ም.

የስብሰባው ሰዓት ——– ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ.

  የመደበኛ ስብሰባ አጀንዳዎች

  1. የጉባኤው አጃንዳ፤ ፕሮግራምና ቃለ ጉባኤ ያዥ ማጽደቅ፤
  2. የ2013 ዓ.ም. የአክሲዮን ማህበሩን የሥራ ክንውን ሪፖርት ማዳመጥና ማጽደቅ፤
  3. የ2013 ዓ.ም. የአክሲዮን ማህበሩን የኦዲት ሪፖርት ማዳመጥና ማጽደቅ፤
  4. የመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ቃለ ጉባኤ ማጽደቅ፤

የማህበሩ አባላት ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የውክልና ማስረጃ በመያዝ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በስብሰባው ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

 የዳይሬክተሮች ቦርድ

ጉቱ ኦሮሚያ ቢዝነስ አ.ማ.

011 470 14 30

Send me an email when this category has been updated