የኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ድርጅት የ2013 የበጅት ዓመት ሃሳብ በውጪ ኦዲተሮች አስመርምሮ የኦዲት ሪፖርት ማዘጋጅት ይፈልጋል።

-የዜጎች-መብት-ማስከበሪያ-ድርጅት-logo

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 12/11/2021
  • Phone Number : 0965858580
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/24/2021

Description

ኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ድርጅት

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ድርጅት የ2013 የበጅት ዓመት ሃሳብ በውጪ ኦዲተሮች አስመርምሮ የኦዲት ሪፖርት ማዘጋጅት ይፈልጋል። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ መሳትፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች ይህ የጋዜጣ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የፀና የሙያ ማረጋገጫ፤ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርጋችሁ 4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ ኢክላስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 2-16 በሚገኝው የድርጅታችን ቢሮ እንድታስገቡ ስንል እንገልጻለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251965858580/ +251118121052 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ድርጅት