ከቢር ቡና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የጭነት ተሽከርካሪ መከራየት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Vehicle Rent
 • Posted Date : 12/20/2021
 • Phone Number : 0989098625
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/30/2021

Description

ከቢር ቡና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር

የጭነት ተሽከርካሪ ለመከራየት የወጣ ጨረታ

ድርጅታችን ከቢር ቡና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጀሞ 3 ወደ ሎጂ በሚወስደው መንገድ ሰበታ ቡና ማከማቻ መጋዘን ከተለያዩ አከባቢዎች ቡና ያስመጣል፡፡በዚህም መሰረት የጭነት ተሽከርካሪ መከራየት የምንፈልግ ሲሆን አይሱዙ፤ኤፍ አስ አር ወይም ባለ 10 ጎማ እና ተሳቢ መኪና ያለው የአንድ ጊዜ ዋጋውን በመስጠት ለ6 ወር የሚቆይ ዋጋ ማስገባት አለበት፡፡ቡናው የሚጫንበት አካባቢ ከወላይታ፤አዋሳ፤ዲላ፤አገረማሪያም፤ጂማ፤ቦንጋ፤ጊምቢ፤ሚዛን ቴፒ፤በደሌ፤ጌራ ፤ወለጋና መቱ ናቸው፡፡

በዚህም መሰረት፡-

 1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 100 ብር በመክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡ ዋጋችሁን በታሸገ ኢንቨሎፕ ሰበታ ቡና ማከማቻ መጋዘን 4ኛ ፎቅ ከታህሳስ 11/2014 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 21/2014 ዓ.ም  ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
 2. ጨረታው ታህስስ 21/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ታሽጎ 8፡45 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
 3. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድና የተጨማሪ እሴት ክፍያ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 4. ተጫራቾች የጠቅላላ ክፍያ 2 ፐርሰንት ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 5. ተጫራቾች የባልተቤትነት ማረጋገጫ ወይም የውክልና ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 6. አሸናፊው በአንድ ሳምንት ውስጥ ውል ገብተው ተሸከርካሪውን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
 7. ተጫራቾች የጭነት ተሽከርሪውን በአካል ለማሳየት ፍቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡

– ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው-

ለበለጠ መረጃ

ጀሞ 3 ወደ ቻይና መንገድ በሚወስደው –

 ሰበታ ቡና ማከማቻ መጋዘን/ትራኮን ትሬዲንግ ዋናው መ/ቤት

ስልክ፡-0989098625/0911565655