የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቃሊቲ ሥቶር የውስጥ ለውስጥ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት (21-01B) የ‘‘base course and asphalt concrete work” ሥራ በዘርፉ የተሰማሩ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራች ድርጅቶችን ከታች በተገለጸው መጠን እና አይነት መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-12

Overview

  • Category : Construction Service & Maintenance
  • Posted Date : 12/20/2021
  • Phone Number : 0118350773
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/20/2021

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/21-01B/02/11/2021

ድርጅታችን የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቃሊቲ ሥቶር የውስጥ ለውስጥ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት (21-01B) የ‘‘base course and asphalt concrete work” ሥራ በዘርፉ የተሰማሩ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራች ድርጅቶችን ከታች በተገለጸው መጠን እና አይነት መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ተጫራቾች፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡትን እንዲሁም ሌሎች ሕጋዊ ሰነዶችን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤
  2. ተጫራቾች ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት በተጫራቾች መሰረት ወይም ሰነዱ ላይ በተገለጸው አይነት መሆን አለበት፤
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ዘውትር በሥራ ሰዓት እስከ ኅዳር 24/2014 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  4. ጨረታው በዕለቱ ኅዳር 24/2014 ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡ በዚህም መሰረት ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ ከሚገኘው ሃዮንዳይ ሞተርስ ወረድ ብሎ በልዩ ስሙ ጨሬ ሰፈራ የባጃጅ ተራ በሚገኘው ፕሮጀክታችን  ቢሮ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
  5. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

No Description Unit   Quantity     Rate     Amount  
  5000 – BASE, SUB BASE AND GRAVEL WEARING COURSE    
52.01 supply and instal 20cm thick  base layer  construction under asphalt concrete as per ERA technicqal specification        
(b) supplay and  instal crushed stone base compacted to:-(i) 98% of modified AASHTO density of 200mm thick for the asphalt road m3   12,140.22    
Series 6000 – [Bituminous Surfacing’s And Road Bases]    
61.01 Prime coat:        
(a)  supply and spreed MC-30 cutback bitumen, (1Lit/m2) as per ERA technicqal specification m2   57,810.71    
61.02 produce , supply and lay  5cm thick asphalt concrete surfacing with bitumine grade of 60/70 as per ERA technicqal specification        
(a)_ 50mm Wearing coarse m2   57,810.71    
     Total price    
 15% vat  
 Grand total   

ለበለጠ መረጃ፡-   በስልክ ቁጥር፡- +251118350773