የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ጊዜ ማራዘም

Nib-International-Bank-logo-3

Overview

  • Category : Catering Service
  • Posted Date : 12/22/2021
  • Phone Number : 0115512650
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/05/2022

Description

የካፍቴሪያና ሬስቶራንት አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ

የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ጊዜ ማራዘም

የጨረታ መለያ ቁጥር ንብ/20/2014

 እንደሚታወቀው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ህጋዊና ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች ደረጃውን የጠበቀ የካፍቴሪና የሬስቶራንት አገልግሎት በዓመታዊ ውል አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ግልጽ ጨረታ መውጣቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ባንኩ ለተጫራቾች በቂ ጊዜ ከመስጠት አኳያ የጨረታውን መዝጊያና መክፈቻ ጊዜ ማራዘም አስፈላጊ መሆኑን ስለታመነበት የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ጊዜውን በሚከተለው መልኩ ተራዝሟል፡፡

  • የጨረታ መዝጊያ ቀን ታህሳስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡ 00
  • የጨረታ መክፈቻ ቀን ታህሳስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ በ9፡15 ሰዓት

ስለሆነም ተጫራቾች ይህንን ተገንዝበው ተስተካከሎ በተጠቀሰው ጊዜ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሰፈሩት ህግና ደንቦች እንደተጠበቁ ናቸው፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

ስልክ ቁጥር  0115512650/0115504452

ፋክስ  011 5 622448