አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡

Awash-Bank-logo-Reportertenders-8

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 12/22/2021
 • Phone Number : 0115570075
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 01/25/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡

 

.. የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ. የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀን የጨረታ ሰዓት
ከተማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ /ወረዳ
 1

 

አንተነህ ካሳዬ ደብረብርሃን ወንድወሰን ትኩ የመኖርያ ቤት አ.አ የካ 13 የካ/236569/12 217 3,779,160 16-5-14 4፡00-5፡00
ሰብለ ሙልጌታ የኮንዶሚኒየም ቤት አ.አ ልደታ   ል/05/001/790/2000 በፕሮፖርሽን 27.42 (ባለሁለት መኝታ) 924,904 16-5-14 5፡00-6፡00
 2 መኮንን ገ/መድህን ፒያሳ ተበዳሪው G+3  መኖርያ ቤት አ.አ ቦሌ   ቦሌ2/50/9/39/5579/00 300 6,944,400 16-5-14 8፡00-9፡00
 3 ይሄነው አበበ አዲሱ ገበያ ተበዳሪው G+2 መኖሪያ ቤት አ.አ ኮልፌ/ቀራንዮ ሊ/ጨ/K15/6-25-88-873/2757/00 149.76 3,554,034 17-5-14 4፡00-5፡00
 4 ፅጌ ግርማ ሸገር ተበዳሪዋ G+3 የመኖሪያ ቤት አ/አ አቃቂ ቃሊቲ 7 AA000070702762 200 6,200,000  

17-5-14

5፡00-6፡00
5

 

አንተነህ አሰፋ

 

 

 

ድሬዳዋ

ተበዳሪው ለማምረቻ አገልግሎት ድሬዳዋ 02 መል/ሊ/563 3000 3,515,300 17-5-14 4፡00-5፡00
ተበዳሪው የመኖሪያ ቤት ድሬዳዋ 24 720 200 659,200 17-5-14 5:00-6:00
 6 ነጻነት መስፍን ሂርና ተበዳሪው የንግድ ቤት ሂርና     M/Q/M/H/2/10373/97 71.75 300,000 18-5-14 5:00-6:00
 7 አሰፋ አጋዢ ኢተያ ተበዳሪው መኖርያ ቤት ኢተያ   01 7177/378/99 እና 222/07/250 280 እና160 1,500,000 18-5-14 5:00-6:00
 8 መሃመድ ደለቻ ሃሩፋ ተበዳሪው G+1 መኖርያ ቤት ሻሸመኔ     7350 525 3,200,000 19-5-14 8፡00-9፡00
 

9

ታዲዮስ ሶርሳ ሃዋሳ አረብ ሰፈር ተበዳሪው የመኖርያ ቤት ሃዋሳ 17863 200 1,783,675 20-5-14 4፡00-5፡00
ተበዳሪው የመኖርያ ቤት ሃዋሳ 14678 180 1,472,000 20-5-14 5፡00-6፡00

ማሳሰቢያ፡-

 • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከተራ ቁጥር 5-9 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
 • ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
 • የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
 • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
 • ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ ፤ደብረብርሃን ቅርንጫፍ 0116- 37-50-61 ፒያሳ ቅርንጫፍ 0111-011-94-54፡ አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ 0111-26-81-00፣ ሸግር ቅርንጫፍ 0111-55-89-38፣ድሬዳዋ ቅርንጫፍ 0251-11-40-42 ፣ሂርና ቅርንጫፍ 025፣ኢተያ ቅርንጫፍ 0223-35-04-89፣ሃሩፋ ቅርንጫፍ 046-110-03-35፣ ሃዋሳ አረብ ሰፈር ቅርንጫፍ 0462-12-38-49-ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡                                                                                                                                                       
 • ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡     

አዋሽ ባንክ