ኤ ኤም ጄ ኤፍ ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በቋሚነት ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 12/24/2021
  • E-mail : amjfgenraltrading@gmail.com
  • Phone Number : 0118590775
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/07/2022

Description

ኤ ኤም ጄ ኤፍ ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማህበር

ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኤ ኤም ጄ ኤፍ ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በቋሚነት ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡

1.ከዚህ በፊት በአክሲዮን ማህበራት ላይ የሰሩ ሆነው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2.የ2014 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3.የ2014 የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያለው

4.የተጨማሪ እሴት ታክስ (የተርን ኦቨር ታክስ) ተመዝጋቢ የሆኑ እና የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን ከታች በተገለጸው አድረሻ በመላክ አሊያም በዋና መስሪያ ቤታችን በመገኘት ማቅረብ እንደምተችሉ እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡ ሞላማሩ ልደታ ክ/ከ ወ/4 የቤት.ቁ118 በተለምዶ ቦጋለ ኢርበሞ ህንፃ ፊት ለፊት

ኢሜል amjfgenraltrading@gmail.com

ስ.ቀ.0118590775/0944700627

ኤ ኤም ጄ ኤፍ ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማህበር